አንድ የአሜሪካ ዶላር ከ76 ብር በላይ መሸጥ ተጀመረ‼️
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የእለቱን የዉጪ ምንዛሪን ይፋ አድርጓል አንድ የአሜሪካ ዶላር በ 74.7364 ተገዝቶ በ 76.2311 ብር እንዲሸጥ ተወስኗል።
የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሬ ተመን ከዛሬ ሰኞ ሐምሌ 22፤ 2016 ጀምሮ፤ “በባንኮች እና በደንበኞቻቸው መካከል ወደሚወሰንበት የገበያ ስርአት እንደተሸጋገረ” የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ።
በዚህ መሰረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ58 ብር ከ64 ሳንቲም ገደማ ይሸጥ የነበረውን አንድ የአሜሪካን ዶላር፤ በዛሬው ዕለት ወደ 76.23 ብር አስገብቶቷል።
@EU_CryptoNews