Ethio Crypto2213


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Welcome to our channel. This Channel provides Urgent information and any Crypto analysis through our active and literate admins.
Thanks for subscription 🙏

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




በተጨማሪም ከ7 ሰአት በዋላ የትኛውም ክፍያ የሚጠይቅ Achievement እና ታስኮች ይጠፋሉ። ነገር ግን ክፍያ የማይፈልጉ ታስኮች እስከ November 20 ድረስ ይቆያሉ።

ቶን እና Star ለመግዛት👇

@readyfordov



@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


#MAJOR

በቴሌግራም Airdrop ታሪክ Pre-Market ላይ 3 ዶላር የደረሰ Project የለም።

እጅግ ምርጥ Project ነው ያው ጥሩ የቶክን ክፍፍል (Token Distribution) ካደረጉ በተጨማሪም አንደኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው Instactle ባን ሳይደረግ ሌሎቻችን Ban መደረግ የለብንም እያሉ ብዙ ሰው በ Major Group ላይ እየፃፉ ነበር



@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


😀 በ2024 - 2025 Binance ላይ List የሚደረጉ ፕሮጀክቶች ዝርዝር

ከዚህ ውስጥ Major, Blum, Yescoin...ገና List አልተደረጉም...

እዚህ ምስል ላይ እኔ ቀደም ብዬ የጀመርኩት ግን ትንሽ አወዛግቦኝ ብዙም ያልሰራሁት Project አለ! እዛው Twitter ላይ ሆኖ ነው የሚሰራው ሼር ላድርጋችሁ...እስኪ በReact አሳውቁኝ👇



@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


ከዚህ ፎቶ ምን ይታያችኃል? 👀🔥


@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


New task major 👀




Major ነገ ByBit ላይ
Premarkat ይጀመራል


ቤተሰብ አይታቹሁ ከሆነም አንዳንድ ታስኮች ተቀንሰዋል ከዋኖቹም

➛ Ton channels
➛Share stories
➛ እናም ክፍያ የሚፈሉጉ አንዳንድ ታስኮችም ጠፍተዋል


@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


ማጆር አዲስ Join Bitget & Verify የሚል ታስክ ተለቆዋል ።

በስንት መከራ ነበር ወደ ቦቱ የገባልኝ 🥵 ቤተሰብ እናንተም ደጋግማቹ ሞኩሩት ።

@ethiocrypto2213
@ethiocrypto2213


🪙Major daily puzzle Nov 18




#Major warning 🚧🚧🚧

🔸ብዙ ሰውጋ ማጆር እንዲህ እያለ ነው ግን በኔ በኩል የምመክራቹ ነገር Vpn ከመጠቀም ተቆጠቡ ። ምክንያቱም Clear Cache በኋላ ሊያድናቹ ስለማይችል ።

እና እስከሚያስተካኩሉት ትግስት ብናደርግ የተሻለ ነው ብዬ አስባለው።

Patience is worth it 😪❤🤞



ቻናላችን ሼር ➛➛ @ethiocrypto2213
ቻናላችን ሼር ➛➛ @ethiocrypto2213

762 0 1 10 16

Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
memefi ወደ okx withdraw አደራረግ

ዋና ነጥቦች

✅|| UID እና address አስገቡ
✅|| sui ኔትዎርክ መሆኑ እርግጠኛ ሁኑ
✅|| offchain ማለትም exchange ዋሌት መሆኑ አረጋግጡ
✅|| ወደ ሌሎች ዋሌቶች claim ማድረግ የምትፈልጉ ጠብቁ

ለበለጠ መረጃ ቪድዮው ተመልከቱ

Video credit- @Murderhornet


MEMEFI ላይ ሌላ off chain አማራጭ አጠብቁ በ okx ብቻ ነው ሚቻለው ብለዋል አሁኑኑ claim አድርጉ ያላረጋችሁ::


@Ethiocrypto2213
@Ethiocrypto2213

666 0 1 13 14



Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#major games


Link https://t.me/major/start?startapp=6899711563


#MAJOR

ይህ ችግር ብዙ ሰው ጋር እየመጣ ነው፤ Ban ነው ብሎ ለማሰብ ይከብዳል ምክንያቱም የዚህ አይነት Error አልፎአልፎ ያጋጥማል። ስለዚህ ያለው አማራጭ
1. ትክክለኛ VPN መጠቀም( 1.1.1.1)
2. Proxy ማጥፋት
3. Clearcash ማድረግ

ነገር ግን ጥንቃቄ አድርጉ ምክንያቱም ብዙ አካውንቶች በሚመጡት ቀናት ውስጥ Ban ይደረጋሉ።




@Ethiocrypto2213
@Ethiocrypto2213


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Nodepay wallet connect video


Link https://app.nodepay.ai/register?ref=FOcdAHV8BvqoXBP


✅New Video ON | SEED



📹 SEED NFT Introduction

🗝️ Code: BIRDIE




ቻናላችንን ሼር ➤➤ @Ethiocrypto2213

Показано 20 последних публикаций.