ነሀሴ 12/2005 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት የተለየን ኢዮብ መኮንን 11ኛ አመት ኢዮባ ስራዎችህ አሁንም አብረህን እንዳለክ እንዲሰማን ያደርጉናል የኛ ጀግና ነህ ድንቅ ሰው ትሁት እና መልካም ለሰው አሳቢ የጥበብ ሰው እንወድሃለን
ኢዮባ በአካል ከተለየን አስራ አንድ አመት ሆነው😔
ነሀሴ 12/2005 \ 2016