Fan's Lucy ♡


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


_ WELCOME🥂 _TO #fANSLUCY
ENJOY PIC😹,MUSIC🎼,VOICES,DANCE MOOD💃,fun VIDEO,MEMS ,NEW STICERS,LOVE❤️💔LATERS, (INFO) & #school_life ያገኙበታል😘 ይዝናኑበታል😍
ANY COMMENT`S▷🤝◁
PHOTO CART00N ለመሠራት🤡
➘CROSSING ...
[©reator @Johnxv ]
[4 Spam @lucystudentsbots ]

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Qualitymovbot
ፕሮፋይል ፒክቸር ለመቀየር አስበው ተቸግረዉ አጥተው ያውቃሉ ?
እጅግ ዉብና ማራኪ 👌የሆኑ illustration arts የሚለቀቅበት ድንቅ ቻናል
👇👇👇 ይ🀄️ላ🀄️ሉን 👇👇👇

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
https://t.me/joinchat/AAAAAFhfVlfXQX8yvHgDkg


*❤ታውቅያለሽ ወንድነቴን?❤
አልችልበት ብየ ስሜቴን መደበቅ
አንቺ ፈገግ ስትይ ጥርሴ ሲፍለቀለቅ
ያንቺ ፊት ሲፈካ በሳቅ ልቤ ሲወልቅ
እውነቴን ነው ፍቅሬ...
በፍቅር መኖሩ አቤት ደስ ማለቱ
ፈተናው ቢበዛም አርጎኝ ነበር ብርቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fanslucy


❥............🍃🌹🍃.............


#ሚስት:ባሏ ጋር text አድርጋ "መድሀኒት ገዝተህ ና ሴቷ ልጅህ ትኩሳት አለባት ደሞ ሰብለ ሰላም ብላሀለች እኔ ጋር ነች" አለችው !
#ባል: ማናት ደሞ..?? ሰብለ። #ሚስት: ባክህ አውቄ ነው ቴክስቱን እንዳነበብክ ለማወቅ ፈልጌ ነው በል አፍጥነው መድሀኒቱንም እንዳትረሳ 😏
#ባል: ገርሞኝ እኮ ነው ምክኒያቱም ሰብለ አብራኝ ነው ያለችው 🤓
#ሚስት :የት ነው አብራህ ያለችው ?😳
#ባል: ቤታችን ጀርባ ያለው ፋርማሲ አካባቢ
#ሚስት: እዛው ሁን አሁን እመጣለው የትም እንዳትሔድ ጠብቀኝ🏃🏽‍♀🏃🏽‍♀🏃🏽‍♀🏃🏽‍♀
#ባል: እሺ
#ሚሰት: ፋርማሲው ጋር ነኝ አንተ የት ነህ😡
#ባል: የኔ ቆንጆ እኔ ከጉዋደኞቼ ጋር ፈታ ዘና እያልኩኝ ነው አንቺ ደሞ ፋርማሲው አጠገብ ሰለሆንሽ መድሀኒቱን ገዝተሽ ቶሎ ወደቤት ሂጃ🤣🤣
#ምርጥ👌 #ባል👏👏😂😂😂
@fanslucy


አንድ ሰርግ ላይ ተጠርቼ ወደ ሆቴል ሄድኩ። እዛ ስደርስ
ሆቴሉ ሁለት መግቢያዎች አሉት አንዱ የሙሽራው ዘመዶች
መግቢያ ሌላኛው የሙሽሪት ዘመዶች መግቢያ ይላል።
:
:
:🙄
:
:
:😳
:
:
በሙሽራው ዘመዶች መግቢያ ስገባ ሌላ ሁለት በሮች
አጋጠሙኝ።
:
:
:😊
:
:
:
:😢
:
:
:😅
:
የወንዶች መግቢያና የሴቶች መግቢያ የሚል
የተፃፈባቸው። የወንዶች መግቢያ በሚለው እንደገባሁ
:
:
:
:😁
:
:😌
:
አሁንም ሁለት በሮች አገኘሁ። ስጦታ የያዙ የሚል እና ስጦታ ያልያዙ የሚል የተፃፈባቸው
እኔ ምንም አይነት ስጦታ ስላልያዝኩ ስጦታ ያልያዙ በሚለው
:
:
:
:
:☺️
:
:
:
:
:
:🙊
:
:
በር ገባሁና ትንሽ እንደተጎዝኩ እራሴን ከሆቴሉ ውጭ
አገኘሁት.................😃
🤣🤣🤣🤣🤣

@fanslucy


ከዪኒቨርሲቲ አምና የተመረቀውን
😊ልጅ ስታገኘው

እንኳን ማርያም ማረችህ
ማለት አትርሳ🤣🤣


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
Bad vibes😒😒😒


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@Fanslucy


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@Fanslucy


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@Fanslucy


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@Fanslucy


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
@Fanslucy


🎙.Teddy Afro
🔊.ተናነቀኝ


We are Ethiopian Engineers (እኛ የኢትዮጵያ ኢንጅነሮች
ነን)
1 ከ10 ወደ 11 ስናልፍ social የሰነፍ ነው ብለን natural
የገባን
2 entrance form ስንሞላ engineering እና medicine
አንደኛ ላይ የሞላ
3 ፍሬሽ ላይ በ department የኔ ይበልጥ የኔ ይበልጥ ክርክር
ወራት ያሳለፍን
4 ደሞዝ በ 10 እና 20 ሺ ብር ያሰብን
5 ሌላ field ከengineering ውጭ ያለውን የናቅን
እንበልጣቸዋለን ብለን
የተኩራራን
6 applied ሌክቸሮችን የናቅን
7 applied ተማሪ ስናገኝ የናንተ ኮርሶች ለኛ መደበርያችን ናቸው
ብለን ሙድ
የያዝን
8 6 አመት ሆነ በሚል ወሬ የተጨነቅን
9 GC ተማሪዎችን እንደ ሊቅ ያየን ሳይሰሙን ሼባው እና ማሚ
ብለን ሙድ
የያዝን
10 ፍሬሽ ላይ ድሮይንግ ስንሰራ ስፔስ ዶርም እና ላይብረሪ ያደርን
እንዲሰሩልን
ሲንየር የተማጸንን
11 ፍሬሽ ላይ መካኒክስ ያስበጨጨን
12 በሶ በፌስታል አፈርፍረን የበላን
13 ሃፍ ላይፍ ሶስተኛ አመት ላይ ቀውጠን ያከበርን
14 ከመንግስት ከ5 እስከ 8ሺ ብር በጥሬ ለአፓረንት የተበደርን
15 ከናቅናቸው applied እና social ተመራቂዎች ስራ ሲይዙ
የቀፈልን
16 የነገይቱ ኢትዮጵያ ሞተሮች ተብለን የተሞካሸን
17 ከ5 አመት በፊት ልጅ ሆነን ገብተን ጎርምሰን የወጣን
18 GC ላይ ስለ ትዳር ህይወት ያወራን
19 በሬ አስጥለን የምረቃ በአላችንን ያከበርን
20 ልጃችን መሃንዲስ ሆነ(ች) ተብለን የተኮራብን
21 CV ተሸክመን ድርጅት ለድርጅት የዞርን
22 የድርጅት ጥበቃ ልምምጥ እና ግልምጫ የሰለቸን
23 የሰፈር ሰው “ስራ አገኘህ(ሽ”) ጥያቄ የሰለቸን
24 ስደት እንደሰማይ የራቀብን
25 የ70፣30 % የመንግስት ፖሊሲ ሰለባ የሆንን
< አዎ እኛ የ ኢትዮጵያ ኢንጅነሮች ነን >
@fanslucy


Репост из: Fan's Lucy ♡
ወይ ልብሽን ወይ ጀርባሽን ስጪኝ አታወናብጂኝ❤️/💔
@fanslucy


Репост из: Fan's Lucy ♡
ጥበብ ከምትጠራ'ክ ይልቅ ፈልገ'ህ አግኛት ያኔ ከጥበብ በላይ ጥበበኛ ትሆናለ'ህ
@fanslucy


Репост из: Fan's Lucy ♡
አንተን ካፈቀርኩ ጊዜ ጀምሮ ታይታኒክ ፊልምን ጠላውሁት 😍
@fanslucy


Репост из: Fan's Lucy ♡
እህቴ እንድቶኚ እፈልጋለው ? ......... ?
"ምን እኔኮ እንደ ፍቅረኛዬ ነበረ የማይክ"🖤
@fanslucy


Репост из: Fan's Lucy ♡
አንተ በኔ ቦታ ብትሆን ምን ታደርግ ነበር አትበይኝ _ምክ..._ እኔ ባንቺ ቦታ ብሆን አንቺ በኔ ቦታ ብትሆኚ ምን ታደርጊ ነበር ስለምልሽ 💜
@fanslucy




ስታለቅሺ... አለቀስኩ😭
ስትስቂ..... ሳኩ😂
ከገደል ላይ ስትዘዪ....
@fanslucy

Показано 20 последних публикаций.

1 571

подписчиков
Статистика канала