🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺
🌷እራስክን ከማንም ጋር አታወዳድርው
↩ የሁሉም መክሊቱ የተለያየ ነው እና
🌷በሰው ሳይሆን በፈጣሪ ተደገፍ
↩ እሱ አይጥልህምና
🌷ውሻ 3 ቀን ብታበላው 3 አመት ያስታውስሀል
↩ሰው ግን 3 አመት ብታበላው በ3 ቀን ይርሳሀል
#ወዳጀ
♨እራስክን ከማንማ ጋር አታወዳድር፡፡ ይህን ባደረክ ጊዜ እራስክን በራስህ እንደሰደብክ ቁጠረው፡፡
♨ቁልፍን ያለመክፈቻ ማንም እንደማይሰራ ሁሉ ፈጣሪም መፍትሄ የሌለው ችግር እንዲገጥምን አይፈቅድም፡፡
♨ደስታህን ከራስህ ባራቅህ ጊዜ ሕይዎት በአንተ ላይ ትስቃለች፡፡ ደስተኛ በሆንክ ጊዜ ሕይዎት ፈገግታዋን ትለግስሃለች፡፡ ሌሎች እንዲደሰቱ ምክንያት በሆንክ ጊዜ ግን ሕይዎት የከበረ ሠላምታዋን ታቀርብልሃለች፡፡
♨ማንኛውም ስኬታማ ሰው ከበስተጀርባው አስቸጋሪ ታሪኮች እንዳሉት ሁሉ ማንኛውም የችግር(አስቸጋሪ) ታሪክ መጠናቀቂያው ስኬት ይሆናል፡፡ ስለሆነም ችግሩን ተቀበልና ለስኬት ተዘጋጅ፡፡
♨የሌሎችን ስህተት ለመተቸት በጣም ቀላል ነው፡፡ ከባዱ ነገር የእራስን ስህተት መረዳቱ ላይ ነው፡፡
♨የተፈጠረልህ መልካም አጋጣሚ ባመለጠህ ጊዜ እዛው ባለህበት ቁመህ አይንህን በእንባ አትሙላ፡፡ ቀጣዩንና የተሻለውን መልካም አጋጣሚ እንዳታይ ይከልልሃልና፡፡
♨ለችግር ፊትን ማዞር ችግሩን አይቀይረውም ችግሩን መጋፈጥ እንጅ፡፡ በሌሎች ቅሬታን ከማሰማት እራስን ለውጦ ሠላምን መግዛት፡፡
♨ስህተት ስህተቱ በተፈጠረበት ወቅት ስሜትን ይጎዳል፡፡ ከዓመታት በኋላ የስህተቶች ድምር የሚፈጥረውና ወደ ስኬት የሚያመራው ከስህተት መማር ተሞክሮ(ልምድ) እንለዋለን፡፡
♨የቀለጠ ወርቅ ጌጣጌጥ እንደሚሆነው፣
አንተም በብዙ ችግር ባለፍክ ቁጥር አንተነትህ እያደገ መሆኑን አትርሳ፡፡ በመሆኑም ስትሸነፍ ጠንካራ ስታሸንፍ የተረጋጋ ሁን፡፡
______________ ፖስት ቶሎ ቶሎ እንዲደርስዎ
ቻናሉን ሼር ማድረግዎን አይርሱ✔
💥💥💥💥💥❤️❤️❤️❤️💥💥💥💥💥
@Fri_net12 @Fri_net12