بسم الله الرحمان الرحيم،
مركز دار العلم لتحفيظ القرآن الكريم والعلوم الشرعية.
💎ዳሩል ዒልም መርከዝ ለ2017 ዓ.ል
የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርኃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል።
🛑 የምንቀበላቸዉ ተማሪዎች ዉስን
ስለሆኑ በጊዜ ያስመዝግቡ!
▼መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች
➜ፆታ ወንድ
➜እድሜው ከ9 አመት በላይ የሆነ።
➜ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ።
➜ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወጪ መሸፈን የሚችል።
የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች :-
➜ ቁርአን ሒፍዝ ➜ አቂዳ
➜ ቁርአን ሙራጀዓ ➜ ሐዲስ
➜ ቁርዓን በነዘር ➜ ፊቅህ
➜ ተጅዊድ ➜ ኣዳብ
➜ ሲራ ➜ አዝካር
እና ሌሎችም
📞ለበለጠ መረጃ:-
0911171786
0910034682
0947224231
አድራሻ፦አንፎ 105 ከዘቢደር ሆቴል ጀርባ
مركز دار العلم لتحفيظ القرآن الكريم والعلوم الشرعية.
💎ዳሩል ዒልም መርከዝ ለ2017 ዓ.ል
የትምህርት ዘመን በአዳሪ መርኃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግቱን አጠናቆ ምዝገባ ላይ ይገኛል።
🛑 የምንቀበላቸዉ ተማሪዎች ዉስን
ስለሆኑ በጊዜ ያስመዝግቡ!
▼መሟላት ያላባቸው መስፈርቶች
➜ፆታ ወንድ
➜እድሜው ከ9 አመት በላይ የሆነ።
➜ከየትኛውም ቋሚ በሽታዎች ነፃ የሆነ።
➜ተቋሙ የሚያስቀምጠውን የራሱን ወጪ መሸፈን የሚችል።
የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች :-
➜ ቁርአን ሒፍዝ ➜ አቂዳ
➜ ቁርአን ሙራጀዓ ➜ ሐዲስ
➜ ቁርዓን በነዘር ➜ ፊቅህ
➜ ተጅዊድ ➜ ኣዳብ
➜ ሲራ ➜ አዝካር
እና ሌሎችም
📞ለበለጠ መረጃ:-
0911171786
0910034682
0947224231
አድራሻ፦አንፎ 105 ከዘቢደር ሆቴል ጀርባ