ሰመራ፣ ሀዋሳ፣ ጅግጅጋ፣ አዳማ፣ ሆሳዕና እና ባህር ዳር ቅርንጫፍ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ባመለከታችሁበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
➖➖➖➖➖
💠𝑰𝒎𝒎𝒊𝒈𝒓𝒂𝒕𝒊𝒐𝒏 𝒂𝒏𝒅 𝑪𝒊𝒕𝒊𝒛𝒆𝒏𝒔𝒉𝒊𝒑 𝑺𝒆𝒓𝒗𝒊𝒄𝒆 𝑶𝒇𝒇𝒊𝒄𝒊𝒂𝒍𝒔️
▫️Official Telegram Channel
https://t.me/IcsEthiopiaOfficial⏱⭐️Chat Community
https://t.me/IcsEthiopiaOfficials✅ Digital Invea Worldwide
https://t.me/IcsDigitalInvea✨Ics Passport Checker Team
https://t.me/Ics_PassortChecker