#KALTUBE


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተሞልቶ በእኛ አደረ። ዩሐ 1÷ 14
Daily Spiritual Feeding
Contact us @Kaltube_bot
Join our family?
https://t.me/joinchat/G4XGNkoU9cAjlq77IH74dg

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




🔶🔸Join our family🔹🔷


Daily spiritual discussion
🔶Quiz night. 🔶
🔶 Music night🔶
🔷BS night 🔷
For more join us

🔻🔻🔻〰〰〰🔻🔻
@KALFAMILY
@KALFAMILY

🔶🔸🔸🔷🔷🔹🔹🔷🔷🔹


በፊታችን ረቡዕ ለመጀመርያ ጊዜ በሚጀምረው ስነ-ፁህፍ ለክርስቶስ
ፕሮግራማችንን
💐መንፈሳዊ ግጥሞች
🔹በድምፅ
🔹በፁህፍ
💐መንፈሳዊ የስነ-ፁህፍ ስራዎች
ያላችሁ ግጥሞቻችሁን እና ፁህፎቻችሁን
በ👉 @kaltube_Bot ማድረስ ትችላላችሁ።
@kaltube_bot

ስነ-ፁህፍ ለክርስቶስ
Wed 3:00PM
👇👇👇👇
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE


| ዘወትር አርብ ምሽት 3'ሰአት ሲተላለፍ የነበረው
አብሮ🤝ማደግ | ከ Debo
ጋር
ፕሮግራማችን በልዩ ይዘት ወደ ቅዳሜ ምሽት ከ 2:00 - 3:00 በመተላለፍ በቅርብ ቀን ይጀምራል።
♦️አሳታፊ የሆነ በቅርብ ቀን የሚጀምር ልዩ አቀራረብ ይዞ ይመለሳል።
©Debo
@KALTUBE ♦️😻♦️


FROM @Kaltube_bot
#ዛሬ የትኛው ጥምቀት ይሁን የሚከበረው?
#enkuan ለንስሀ ቀን በሰላም በጤና አደረሳቹ!! # holy Bible ሲናገር "፤ ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።"
(የዮሐንስ ወንጌል 14: 23)…
# ዛሬ የዩሐንስ ጥምቀት በዓል ይከበራል በመላ ኢትዮጵያ…… የዩሐንስ ጥምቀት ማለት የንስሀ ጥምቀት ሲሆን# ዛሬ ንስሀ የምንገባበት ይቅርታ የምንጠያየቅበት ያስከፉን ወንድምና እህቶቻችንን በጌታ ፍቅር ላናስታውስው ምንረሳበት ቀን ነውና…#ለሀገሬ ወጣቶች ለሀገሬ ጎበዝ ጀግና እህትና ወንድሞቼ ስትናገሩ ለሚያምርባቹ ሁሉ ……#ዛሬ ቢገባን ሀላችንም የለመድናቻውን አድማ ራስ ወዳድነት ጎጠኝነት /ባህል መስሎ ያደነዘዘን የተናውጠን ዘረኝነት ዛሬ በንስሀ በጌታ ፊት ይምንደፋበት ቀን ነው #በዩሐንስ ጥምቀት
# ቢራ መጠጣት #መጨፈር #ሎሚ መወርወር#ያነሳናቸውን# የዘረኝነት የክፈት አድማ #ተንኮል ሳይሆን# የፍቅር ቃል የምንወረውርብት ባልንጀራንጌታ እንደወደደን የምንወድበት ቀንነውና ሁላቹንም ልናውቀው የሚገባ ዋናው ነገር ይሄ ነው #የዛሬው ቀን ሎሚ ወርውረክ ሚስት ለማግኘት ከሆነ ነገ ድንጋይ ወርውረክ ሀገር ታጠፋለክ ስለዚሂ# የዛሬው ቀን እግዚያብሔር የሰጠክ አጠገብክ ያለውን ወንድምክን ልትውደው ልታከብረው ያሳዘንከውን ይቅር ልትለው ነው"፤ የማይወደኝ ቃሌን አይጠብቅም፤ የምትሰሙትም ቃል የላከኝ የአብ ነው እንጂ የእኔ አይደለም።"
(የዮሐንስ ወንጌል 14: 24) ቃሉ የሚለው ባልንጀራክን እንደራስክ ውደድ ነው ጌታ enkuan በሰላም አደረሰን ለንስሀ ቀን …ወዬሳ አመሎ 11/5/2011
@KALTUBE
@KALTUBE


Репост из: #KALTUBE
💐ስነ-ፁህፍ ለክርስቶስ💐
ረቡዕ ምሽት 3:00
በKALTUBE በልዩ አቀራረብ ይጀምራል።

🔶እናንተ በ @Kaltube_bot የምትልኳቸው መንፈሳዊ
♦️ግጥሞች
♦️መነባነብና
♦️ትረካዎች ከድራማ እና የዝማሬ ግብዣ ጋር ይቀርባል።
ያላችሁን ለመላክ @kaltube_bot
👇💐👇
@KALTUBE
@KALTUBE


. ትልቅ ነህ
ዘርፌ ከበደ
💐New Amazing Song💐
😱Released 50Min ago💐
Share💋Share💋Share💋
👉 @KALTUBE
👉 @KALTUBE
👉 @KALTUBE


😱ሙሉ VIDEO Clip በ YouTube ለመከታተል ይሄን ተጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/bFtUUnIJEq4

ከነጠላ በፊት ፀጋን መከናነብ ያነገበች ድንቅ ዘማሪት❤️

@KALTUBE
@KALTUBE


. ትልቅ ነህ
ዘርፌ ከበደ
#VIDEO CLIP
💐New Amazing Song💐
😱Released 50Min ago💐
Share💋Share💋Share💋
👉 @KALTUBE
👇👇👇👇👇👇👇👇👇


. የዝማሬ ግብዣ
💐Amazing Song💐
Share💋Share💋
👇👇👇👇👇
@KALTUBE 🔹
@KALTUBE 💐
@KALTUBE 🔹


‼️⁉️ጥምቀት ወይስ ጥቃት〽️⚠️


በሐገራችን ኢትዮጵያ በተለይም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን በድምቀት ከሚከበሩ በአላት መካከል አንዱ "የጥምቀት በኣል" ነው።

በኣሉ የሚከበረው የጌታችን የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በቅዱስ ዮሐንስ እጅ መጠመቁን ለማሰብ ሲሆን በዚህም ቀን በተለያየ ስም የተሰየሙ ታቦቶች (ታቦት ይሁን ጣኦት) ይወጣሉ።

በዚህ በአል ላይ ብዙዎች 💧💦ይጠመቃሉ፤💒ያመልካሉ(ታቦታት)፤🍋ሎሚ በመወርወር አጋራቸውን ይፈልጋሉ

በዚህ ቢያልቅ መልካም ነበር ነገር ግን ከጥምቀቱ ጀርባ ግን የሚደረገው ነገር ፍጹም ክርስቶስ ጥምቀቱ የማይወክል፤ከአንድ ክርርቲያን የማይጠበቅ ሆኖ እናገኘዋለን።ከእነዚህም መካከል በዚህ ቀን፦
❌ በብዙ ስም የተሰየመላቸው ታቦት ያልሆኑ ጣኦታት ይሰገዳል ይመለካሉ
❌ በጠጪዎችና በሰካራሞች መንገዶች ይጥለቀለቃሉ
❌ የብዙ ሴት እህቶቻችን ድንግልናቸውን የሚያጡት በዚህ ቀን ነው
❌ ከመጠጥ መንፈስ የተነሳ መቦቃቀስ መፈናከት የተለመደ ነው
❌ ትልቁና ዋነኛው ችግር ጌታን ያከበሩ 'እየመሰላቸው' የእግዚአብሔር የአምላካችን ክብር የሚዳፈሩ በዚህ ቀን ነው

ታድያ ይህ ቀን "ጥምቀት" እንበለው ወይስ አላማው የሳተ "ጥቃት"?
👇👇👇👇👇👇👇👇
ስለዚህም በዚህ ቀን እኛ ቅዱሳን አባታችን ክብሩ ሲነካ አይወድምና በያለንበት ሆነን ከበኣሉ ጀርባ ያለውን በመቃወም ትውልድን እንታደግ!



©Shineurbright
@YOUTH4CHRIST
@KALTUBE


💐ስነ-ፁህፍ ለክርስቶስ💐
ረቡዕ ምሽት 3:00
በKALTUBE በልዩ አቀራረብ ይጀምራል።

🔶እናንተ በ @Kaltube_bot የምትልኳቸው መንፈሳዊ
♦️ግጥሞች
♦️መነባነብና
♦️ትረካዎች ከድራማ እና የዝማሬ ግብዣ ጋር ይቀርባል።
ያላችሁን ለመላክ @kaltube_bot
👇💐👇
@KALTUBE
@KALTUBE


#KALTUBE
ሰኞ [#POTENTIAL]
_የዘመን_መጨረሻ ተከታታይ ትምህርት
🔹 _በድምፅ 🔹
🔸_በምስል 🔸
🔸 _በፅሁፍ 🔸
ማክሰኞ [REVELED GOSPEL]
#የቆሮንቶስ ሰዋች ተከታታይ ትምህርት _በድምፅ
🔶🔸 _Live worship🔹🔷
♥አዘጋጅ TEDDY ♥
ረቡዕ [ስነፁሁፉ ለክርስቶስ]
🔶_ግጥሞች 🔶
🔷_መነባንብ 🔷
🔶_ወግ 🔷
🔷_መንፈሳዊ ድራማ 🔶
አርብ [ TESTIMONY TIME ]
🔹_ SINGER BETI🔸
🔹_PASTOR TESFAYE 🔹
🔸_ BETI🔹
🔸_GENIFER WYILD
ቅዳሜ [ FILGHT ]
🔹_በረራ ወደ ሲዖል🔹
🔸_ በረራ ወደ መንግስት ሰማይ
ዕሁድ[ KALTUBE PLAYLIST]
♥_LIVE WORSHIP 🔹
♦ _COVER SONGS 🔹
♥_ NEW SONGS 🔹
♦ _OLD SONGS 🔹
ALL ZIS PROGRAM
ON KALTUBE
JOIN US 🔻🔻🔻
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
🔶🔸Coming soon🔹🔷
🔶🔸🔶🔸🔷🔹🔷🔹🔷
➖➖➖➖➖➖➖➖


#ጓደኞቼ እነማን ናቸው? #ውሎዬ ከእነማን ጋር ነው? ይህ ለክርስትና ሕይወት እጅግ ጠቃሚ ነው። ሁሉ አንድ ባሕርይ የለውም ። ሁሉም የጌታን ስም ይጠራ ይሆናል ሁሉም ይዘምር ይሆናል ሆኖም ግን በልብ ንጽህና ካልሆነ መልካም አይደለም ።
ጳውሎስ በዚህ ጉዳይ ብዙ ምክሮች መክሮናል።
" ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።"
(2 ጢሞ 2: 22)
በንጹህ ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን ፣ እምነትን ፣ ፍቅርን ፣ ሰላምን መከተል ይቻላል ። አለዚያ ግን ትርፉ ወሬ ፣ ሃሜት ፣ ሽንገላ እና ውሸት ይሆናል ። ስለዚህ የዛሬው ምክር ከማን ጋር እየዋልን ነው? ማን በዙሪያችን አለ?
" አትሳቱ፤ ክፉ ባልንጀርነት መልካሙን አመል ያጠፋል።"
(1 ቆሮ 15: 33)
#yeshua4all


👇👇👇👇
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE


‍ #ዘማሪዋ_የአቋም_መግለጫ_አውጥታለች .......

ግላዊ የአቋም መግለጫ ስሜ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባው(አዲስ ኪዳን) ጌታን ካገኘሁ 18 አመት አገልግሎት ከጀመርኩ 17 አመት ሆነኝ በእነዚህ አመታት በእግዚአብሔር ፀጋ ጌታዬ ኢየሱስ እንዳገለግለው አድርጎኛል። በኔ የግል ህይወት ዙሪያ እንዲሁም በቤተሰቤ ጉዳይ በሶሻል ሚዲያ በተለያየ ጊዜ የተለያዩ ወሬዎች (ጽሑፎች) ሲጻፋ ቆይተዋል።አንዳንዶቹ እውነት አንዳዶቹ ፈጽሞ ከእውነት የራቁ መነሻቸው እንኳን ከየት እንደሆነ የማይታወቅ ሲሆን እኔና ቤተሰቤ በዚሁ ጥቃት ስንቆስል ኖረናል ከዚህ በሗላ ግን ስለኔ የግል ህይወትም ሆነ ስለቤተሰቤ ማንም ግለሰብ ተነስቶ ያሻውን እና የመሰለውን ከሰዎችም የሰማውን ጠማማ ነገር ቢጽፍ ወይም ቢያወራ መጥታችሁ (ደውላችሁ) ለኔ አትንገሩኝ፡፡ እንዲህ ያለውን ወሬ አልቀበልም አልሰማም፡፡ አንዳንዶቻችሁ ለኔ ወይም ለቤተሰቤ በመቆርቆር እንደሆነ አውቃለሁ፡፡ ነገር ግን አይጠቅመኝም። ስለኔ ወይም ስለቤተሰቤ ከእግዚአብሔር የሰማሁት ይበቃኛል፡፡ በግል ህይወቴ ጉዳይ ጥያቄ ካለ በቤተክርስቲያን ሀላፊነት በተሰጣቸው ቅዱሳን ( እውነተኛ የቤተ ክርስቲያን ሀላፊነት በሚሰማቸው ጸሐፊያን) በግል ለመጠየቅ ፈቃደኛ መሆኔን በደስታ እገልጻለሁ። ስለ አገልጋይ ሆነ ክርስቲያን እህት ወይም ወንድም በግለሰብ ደረጃ የሚጻፋ ወቀሳዎችን ሆነ ስድቦችን(ትችቶችን) የመስማት ፍላጎት የለኝም፡፡ ይህ የግል አቋሜ ነው፡፡ አንዳንዶች በፍጹም ቅንነት ችግሮችን ለማስተካከል አንዳንዶች በቅናት አንዳንዶች በሟርት አንዳንዶች በዘመድ አንዳንዶች በጓደኝነት አንዳንዶች በገንዘብ ተገዝተው እንደሚጽፋ ጠንቅቄ አውቃለሁ። ስለዚህ ያለመስማት መብቴ ይከበርልኝ፡፡ በነዚህ አመታት ያገለገልኩትን እንዲሁም በሔድኩበት ሁሉ በጸሎት በመልካም ምክር በእግዚአብሔር ቃል በማበረታታት ያገለገለኝን የእግዚአብሔርን ቅዱሱን ህዝብ አጅግ በጣም እወዳለሁ እጅግ በጣም አከብራለሁ፡፡
ስለ ጠቅላይ ሚንስትራችን ስለ ዶ/ር አብይ እና ስለ ለማ መገርሳ ምንም አይነት ትችት አልሰማም የግል አቋሜ ነው፡፡
ዘማሪት ሶፊያ ነኝ

@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE


እንዳይወሰድብኝ
ከሀጢአት ሊያድነኝ ከአብ የተላከ
ስለእኔ ተሰቅሎ በመስቀል የሞተ
በመንፈስ ቅዱስ ሃይል በውስጤ ያደረ
በምንም ማይተካ እጅግ የከበረ
ውዱ ስጦታዬን ኢየሱስን ትቼ
በዓለም ስባዝን ዓለምን ውድጄ
እንዳይወሰድብኝ ስጦታዬ ከእጄ
ገጣሚ ሳድያ መሐመድ


" እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ፥ እንደ ሥራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኵላሊትንም እፈትናለሁ። "
(ትንቢተ ኤርምያስ 17:10)


Daliy Word

(ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6 )
------------
16፤ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤

17፤ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።

18፤ በጸሎትና በልመናም ሁሉ ዘወትር በመንፈስ ጸልዩ፤ በዚህም አሳብ ስለ ቅዱሳን ሁሉ እየለመናችሁ በመጽናት ሁሉ ትጉ፤

19፤ ደግሞ የወንጌልን ምሥጢር በግልጥ እንዳስታውቅ አፌን በመክፈት ቃል ይሰጠኝ ዘንድ ስለ እኔ ለምኑ፤

20፤ ስለ ወንጌልም በሰንሰለት መልእክተኛ የሆንሁ፥ መናገር እንደሚገባኝ ስለ እርሱ በግልጥ እናገር ዘንድ ለምኑ።

21፤ ነገር ግን እናንተ ደግሞ እንዴት እንዳለሁ ኑሮዬን እንድታውቁ የተወደደ ወንድምና በጌታ የታመነ አገልጋይ ቲኪቆስ ሁሉን ያስታውቃችኋል፤

22፤ ወሬአችንን እንድታውቁና ልባችሁን እንዲያጽናና ወደ እናንተ የምልከው ስለዚህ ምክንያት ነው።

23፤ ከእግዚአብሔር አብ ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምና ፍቅር ከእምነት ጋር ለወንድሞች ይሁን።

24፤ ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ባለመጥፋት ከሚወዱ ሁሉ ጋር ጸጋ ይሁን፤ አሜን።
@KALTUBE
@YEZEMA_SINK
@KALFAMILY


“ሳኦል ፋፅሞ ያላጠፋው አማሌቅ ከ25 አመት በሀላ ሳዖልን እንደ ገደለው እንዲሁ በህይወታችን ያሉ ማናቸውም ጥቃቅን አማሌቆችን ዛሬ ለማጥፋት በእግዚአብሄር ፀጋ ካልወሰንን እና ችላ ካልናቸው ነገ ላይ መድረስ ከሚገባን ፍፃሜ እና ካየነው ህልም እንድንጎድል ያደርጉናል በመሆኑም ዛሬ አማሌቅን ፈፅመን ከህይወታችን እናጥፋ የእግዚአብሄርን ቃል እንታዘዝ”

#ፓስተርጌትነትተፈሪ

👇👇👇👇
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE


Message from Kaltube

ወዳጄ ሆይ!
★ ሰውን የሚያስከብረው ጌጣጌጥ ነው ብለህ ጌጥ አታብዛ።የሰው ልጅ ክብሩ እውነተኛ ቃሉ እና ቅንነቱ
መሆኑን ተረዳ ።

ወዳጄ ሆይ!

★ተማረ ተመራመረ ብለህ ሰውን አታድንቀው ።ምንም ቢያውቅ ቢራቀቅ የሞቱን ቀን
አያውቅም ብለህ እዘንለት

ወዳጄ ሆይ!

★የጋለ ምጣድ አትንካ ትቃጠላለህ።በስሜት ያበደን ሰው እይዛለሁ አትበል ታዝናለህ።

ወዳጄ ሆይ!

★መንፈሳቸው እንደ ብረት ከቀዘቀዘባቸው ስዎች ጋር መኖር በጣም ከባድ ነው።አንተ እነርሱን
እስክታሞቅ እነርሱ አንተን ያበርዱሀልና ተጠንቀቅ ።

ወዳጄ ሆይ!

★ፈረስ የፈለግበት ድረስ ያድርስህ እንጂ ፈረሱ የፈለገበት አትድረስ ። እንዲሁም ፍቅር
በሚመስል ነገር ስክረህ በከንቱዎች ምክር አትራመድ ።

ወዳጄ ሆይ!

★መስማትና መስማማት ይለያያልና የስማህ ሁሉ የተስማማ መስሎህ አትዘናጋ ።
መስማማት ማድረግ ነውና የተስማማ ስውን በተግባር ታየዋለህ። ስዎች በጆሮ ሲስሙህ
ራሳቸውን ይነቀንቃሉ
በልባቸው ሲያዳምጡህ ግን ከቀድሞ ስህተታቸዉ ይርቃሉ ::ይለወጣሉ::
ተረድተውሀላ

ወዳጄ ሆይ!

★ንግግርህ ፣አስተሳስብህን ፣ኑሮህን የምትመራበትን መመሪያህን ማሳያህ ነውና ንግግርህን
በማስተዋል አድርገው ።
አፍና በራፍ እኩል ይከፈታል።

@KALTUBE
@KALFAMILY
@YEZEMA_SINK

የተባረከች ቅዳሜ ትሁንላችሁ

Показано 20 последних публикаций.

5 311

подписчиков
Статистика канала