Message from Kaltube
ወዳጄ ሆይ!
★ ሰውን የሚያስከብረው ጌጣጌጥ ነው ብለህ ጌጥ አታብዛ።የሰው ልጅ ክብሩ እውነተኛ ቃሉ እና ቅንነቱ
መሆኑን ተረዳ ።
ወዳጄ ሆይ!
★ተማረ ተመራመረ ብለህ ሰውን አታድንቀው ።ምንም ቢያውቅ ቢራቀቅ የሞቱን ቀን
አያውቅም ብለህ እዘንለት
ወዳጄ ሆይ!
★የጋለ ምጣድ አትንካ ትቃጠላለህ።በስሜት ያበደን ሰው እይዛለሁ አትበል ታዝናለህ።
ወዳጄ ሆይ!
★መንፈሳቸው እንደ ብረት ከቀዘቀዘባቸው ስዎች ጋር መኖር በጣም ከባድ ነው።አንተ እነርሱን
እስክታሞቅ እነርሱ አንተን ያበርዱሀልና ተጠንቀቅ ።
ወዳጄ ሆይ!
★ፈረስ የፈለግበት ድረስ ያድርስህ እንጂ ፈረሱ የፈለገበት አትድረስ ። እንዲሁም ፍቅር
በሚመስል ነገር ስክረህ በከንቱዎች ምክር አትራመድ ።
ወዳጄ ሆይ!
★መስማትና መስማማት ይለያያልና የስማህ ሁሉ የተስማማ መስሎህ አትዘናጋ ።
መስማማት ማድረግ ነውና የተስማማ ስውን በተግባር ታየዋለህ። ስዎች በጆሮ ሲስሙህ
ራሳቸውን ይነቀንቃሉ
በልባቸው ሲያዳምጡህ ግን ከቀድሞ ስህተታቸዉ ይርቃሉ ::ይለወጣሉ::
ተረድተውሀላ
ወዳጄ ሆይ!
★ንግግርህ ፣አስተሳስብህን ፣ኑሮህን የምትመራበትን መመሪያህን ማሳያህ ነውና ንግግርህን
በማስተዋል አድርገው ።
አፍና በራፍ እኩል ይከፈታል።
@KALTUBE
@KALFAMILY
@YEZEMA_SINK
የተባረከች ቅዳሜ ትሁንላችሁ