Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
በኦሮሚያ ክልል ባሌ ሮቤ ከተማ መንግስት ያሰማራቸው የፀጥታ ኃይሎች በአንዲት ሙስሊም ሴት እህታችን/እናታችን ላይ ግፍ በተሞላበት መልኩ እራሷን እስክትስት ተደብድባለች።
መንግስት በማናለብኝነት ከህዝብ በተሰበሰበ ግብር መሳሪያ ታጥቆ ህዝብን ማሸበርና አምባገነናዊ በሆነ መልኩ ለመግዛት መሞከር ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለውና ሁሉም ሰው ሊያወግዘው የሚገባ ጉዳይ ነው።
መንግስት በማናለብኝነት ከህዝብ በተሰበሰበ ግብር መሳሪያ ታጥቆ ህዝብን ማሸበርና አምባገነናዊ በሆነ መልኩ ለመግዛት መሞከር ፈፅሞ ተቀባይነት የሌለውና ሁሉም ሰው ሊያወግዘው የሚገባ ጉዳይ ነው።