📌ብዙ ጊዜ listing ሲባል ሰምታቹሃል አንብባቹሃል ከሱ በተቃራኒ ደሞ Delisting ሚባል እንዳለ ታቃላቹ?
Delisting ምንድነው? 💬
Delisting cryptocurrencyን ወይም ቶከንን ከምንዛሬ የማስወገድ ወይም የማሶጣት ሂደት ነው crypto ከExchange ላይ ከተሰረዘ በኋላ ድጋሜ መገበያየት አይቻልም።
✔️ Delisting በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት ይችላል ለምሳሌ ከፕሮጀክቱ በስተጀርባ ባሉ ጉዳዮች ላይ ተሞርኩዞ ሊሰረዝ ወይም Delisting ውስጥ ሊገባ ይችላል!
💰የ Delisting ቁልፍ ምክንያቶች፡-
💰 የ Exchange ወይም የቁጥጥር ደንቦችን መጣስ ዝቅተኛ የግብይት እንቅስቃሴ ወይም liquidity አለመኖር የፕሮጀክት መዘጋት ቁልፍ ምክንያቶች ውስጥ ተጠቃሽ ናቸው።
💭በአጭር አማረኛ ቀለል አርገን ስናወራው አንድ Crypto trade ብታረጉ እና ከጊዜ በኋላ ይጨምራል ብላቹ አስባቹ ግን ከነጭራሹም ከ Exchange ላይ ተወግዶ ልታገኙት ትችላላችሁ ማለት ነው ።😊
@EthioCrypto14 ⭐️