መልስ 1 👇
የመዝገብ ሙሉ ስሙ ካርሎስ ሄኔሪኬ ካሲሚሮ )Carlos Henrique Casimiro) ነው። ምንም እንኳን ስሙ ካሲሚሮ ቢሆንም በሳኦፖሎ የታዳጊ ቡድን ውስጥ ስሙ በሚጻፍበት ወቅት Casimiro አልን በማለት Casemiro በማለታቸውና ደጋፊዎችም በሚያዜሙለት ወቅት "ካሴሜሮ" ይሉት ስለነበረ በዛው ካሴሜሮ እየተባለ በመጠራት ቀጥሏል።
የሳኦፖሎ ክለብ አንዳንድ ተጫዋቾችም ካሲሚቶ ይሉት ነበር። የስሙ ትርጓሜው ሰላማዊ ሰው ማለት ነው።
@ManchesterUTDwallpapers