የልዩ ዕድል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡
የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ተማሪ ዮሴፍ መኮንን ይባላል ነዋሪነቱ በአዲስ አበባ ልደታ ክ/ከተማ ሲሆን በልዩ ዕድል ሎተሪ 1ኛው ዕጣ የ 12,000,000 / አስራሁለት ሚሊዮን ብር/ ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በገንዘቡም ምን መስራት ዕንዳቀደ ተጠይቆ የምመረቀው በማርኬቲንግ ማኔጅመንት በመሆኑ ከትምህርቴ ጋር የሚሄድ ስራ እሰራበታለሁ ብለዋል ፡፡