💞🌺💞🌺💞🇪🇹#ፍቅር 🇪🇹🌺💞🌺💞🌺
. . . #ፍቅር . . .
በማጣት ውስጥ ማግኘት! በሀዘን ውስጥ ደስታ ! በጨለማ ውስጥ ብርሀን የመፍጠር አቅም አለው ፍቅር፡፡
በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ትንሽ ፍቅር ካለች ብዙውን ጥላቻ! ክፋት! ተንኮል! የመሸፈን አቅም አላት፡፡
በፍቅር ከሆነ ነገር ሁሉ ቀላል እና የተሳካ ይሆናል ፤ በፍቅር ከሆነ ተጀምሮ ሚቀር የለም ሁሉም ከመልካም ፍፃሜው ይደርሳል፡፡
ስለፍቅር ያልተዘመረበት ፣ያልተፃፈበት ፣ያልተተረከበት ፣ያልተሰበከበት የት አለ? የፍቅር ማጣትን ዋጋ የሚያመላክቱ ትልልቅ ክስተቶችን በአለማችን እያየን ነው፡፡ እነዛ የፍቅርን ዋጋ በጥቂቱም ቢሆን የገለፁልን ይመስላሉ፡፡
ፍቅር በሌበት ማን በሰላም ኖረ? . . . ፍቅር በሌለበት ማን አንድ እርምጃን ተራመደ?. . . ያለ ፍቅር ምን ያህል መጓዝ ይቻላል? . . . እነዚህን ጥያቄዎች ሁላችንም ከራሳችን ጋር እንወያይባቸው፡፡
በመጀመሪያ ግን አንድ ነገር አለ . . . "ፍቅር የለም" ከማለቴ በፊት "እኔ ውስጥ ፍቅር አለ?" ብዬ መጠየቄን መዘንጋት የለብኝም፡፡
ስለ #ፍቅር ማለት ምትፈልጉትን @fkr_admin ላይ ልታደርሱኝ ትችላላችሁ፡፡
❤️ #ፍቅር_ለዘላለም_ይኖራል ❤️
✍ #by:@Xack_xinas_pido
❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹❣🌹
🇪🇹 #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር! 🇪🇹
❣ #ፍቅር_ያሸንፋል ❣
@yefkr_bet