መጠንቀቅ አለብህ‼
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️
ለሁላችን ለአንተም ሆነ ለኔ፡
ማየት በሽታ ነው እንንቃ ወገኔ፡
ምን ያስተያይሀል ይችንም ያችንም፡
በአንዷ ወስን ግባ ሁሉ ያንተ አይሆንም፡
በአንዷ ጀምርና ሌላም ካስፈለገ፡
ጌታ ፈቅዶልሀል አትበል ዛሬ ነገ፡
አደራ ወንድሜ ግን ማየት ይቅርብህ ፡
ከዘመኑ ፊትና መጠንቀቅ አለብህ፡
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️
➖ወንድሜ ሆይ በዚህ ፊትና ዘመን #አይንህን ሰበር አድርግ።
➖ግደለህም እሷን ማየት ይቅርብህ ያቺ ያልተፈቀደችልህን ማለቴ እንደሆነ ገብቶሀል።
➖ልብህ ላይ በሸይጧን ቀስት በሽታ
ትጨምርብሀለች እንጅ እሷን በማየትህ ምንም አትጠቀም።
➖ፊትናው ከባድ ነው ተጠንቀቅ።
➖ወደሴት ልጅ መመልከት ፈተና ያስከትላል።
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️▶️
የአሊሞችን ጣፋጭ ምክር እንስማ‼
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
ሸኽ ሙሀመድ ሷሊህ አል_ዑሠይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ፡–
ወደ ሴት ልጅ አይኑን የሚጥል ሰው ፈተና ላይ መውደቁ አይቀሬ ነው።
ምክንያቱም _ አላህ ይጠብቀንና _ ማፍጠጥ ከሰይጣን መርዛማ ቀስቶች አንዱ
ነውና!
አንድ ሰው ቆንጆ ሴት ባለፈች ቁጥር አይኑን እርሷ ላይ የሚወረውር ከሆነ ልቡን
ማስሸፈቱ፣ ኢማኑ መቀነሱ እንዲሁም ራሱን ሊያላቅቅ ወደማይችልበት ነገር
ውስጥ መውደቁ አይቀሬነው።
✅➡️➡️➡️➡️➡️▶️▶️▶️▶️
t.me/Kennaapost