#የፍቅር_ግንኙነትን_ረጅም_ጊዜ_ለማቆየት_ሚረዱ_ነጥቦች
🗝አንደኛውና ዋነኛው ነገር #ኩርፊያን 😒ማቆም ነው ትንሽዋ ነገር ምትገነው በኩርፊያ ም/ክ ነው በምንም ነገር ከማኩረፍም ሆነ ከመበሳጨት በፊት ተነጋገሩ።
🔑ሁለተኛው ነገር ምንም ነገር አትመዝኚ/ን ለምን አይደውልም ለምን ቴክስት አይፅፍም ……………ለምን ሚለውን ነገር ባጠቃላይ ከአይምሮዋቹ አሶጡት ምንም ነገር አትመዝኑ ሁሉም የሆነበት የራሱ ም/ክ አለ።
🗝ሶስተኛው እና ግን ቀዳሚዊ ነገር ለሁሉም ነገር አትቸኩሉ በአንዴው ስለ አንድ ሰው ማንነት ሳታውቁ አበድንልህ ሞትንልህ አትበሉ በስተመጨረሻ ስለ አፍቃሪያቹ ስሰሙ መጨረሻው መዘዙ ለናተው ነው።
🔑ለወሲብ አትቸኩሉ ከስጋዊ እርካታ በፊት ልባዊ ፍቅራቹን ማጠንከር አለባቹ ወሲብ አስቀድማቹ ኃላ ፍቅራቹን ረስታቹ ሁሌም ለስጋዊ እርካታቹ ብቻ መገናኘት ትጀምራላቹ በመጨረሻም ግንኙነታቹ ይፈርሳል።
🗝ሌላው ደሞ ሁሌም እንደምለው #ትኩረት #ትኩረት #ትኩረት ትኩረት አስፈላጊው ነገር ነው ለአጋራቹ ትኩረት እና ጊዜ ስጡ።
🔑ካለሱ ወይም ካለስዋ መኖር አልችልም ብላቹ አስቡ ባሰባቹ ቁጥር ለአፍቃሪያቹ ትልቅ ቦታ እየሰጣቹት ትመጣላቹ
🗝ቅናትን አጥፉ❌
ወሬ አትስሙ❌
በሆዳቹ ቂም ከመያዛቹ በፊት መነጋገር ልመዱ💯
🔑ይሄ ቢሄድ ያይመጣል ምትሉትን ሁሉ ከሀሳባቹ አውጡ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ዝም ብላቹ 10ፍቅረኛ ከመያዝ ይልቅ ለህይወታቹ ሚያስፈልገውን ሰው መርጣቹ መስዋት ብትከፍሉለት ይሻላል።
ወንድሜ እህቴ መለያየትን እንደመፍትሄ አትውሰጂ/ድ መለያየት መፍትሄ አይደለም ፍቅር እንደ ህፃን ልጅ ነው በትግስትና በእንክብካቤ ነው ማደግ ያለበት ትግስት ይኑራቹ ያለፈውን አታስታውሱ ባለፈ ሚዛን አትመዝኑ👍
Join👉 @onlysetoche
Join👉 @onlysetoche
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/joinchat/AAAAAFa_DESwIQagHVs-HA