🌿ውለታ🌿
💢ክፍል አንድ💢
💨💨💨💨💨💨
ከፊት ለፊት ቆመው ጓደኞቹን እያየ በኩራት መድረኩ ላይ ከወዲያ ወዲ እየተራመደ እጁ አውለበለበላቸው ውስጡ "ይህየስኬት መጀመሪያህ እንጂ መጨረሻህ አይደለም እራስህን እያዳመጥክ በዝናና በሀብት ወደፊት ትጓዛለህ ገና ገና ብሩክ አይሌ"ይለዋል
ለዘፈን ያለውን ፍቅር ያወቀው ከልጅነቱ ጀምሮ ነው በቴሌ ቭዣን መስኮቶች የሚተላለፉትን ዘፈኖች ትኩረት ሰቶ ሲያዳምጥ ። ጥላሁንን ሲያይ እንደ ጥላሁን ኤፍሬምን ሲያይ እንደ ኤፍሬም እስታይሉን እየቀያየረ የእህቱን የፀጉር ብሩሽ እንደማይክ በአፉ አቅጣጫ በመያዝ ሲጥር አሳልፏል....እህቱ አንዳንዴ በስጨት ብትልም ከእለት እለት የድምፁ ማማር እየሳባት መጥቷል እናም እቅድ ማውጣት እንጂ መከላከል እንደማትችል ገባት ስለዚ የጥናቱን ሰአት ከዚ እስከዚ ብላ በመወሰን ቀሪዋን ደሞ በቤት ውስጥ እየዘፈነ እሷን ማዝናናት እንደሚችል ፍቃድ ሰጠችው እንደ ታላቅነቷ እሷን የመስማት ግዴታ ነበረበትና በደስታ ነበረ የተቀበላት
እናቱ ባሏን ያጣች ሰው በመሆኗ ቀኑን ሙሉ ጉሊት ቸርችራ ኑሯቸውን ለማሸነፍ የምትጥር ሴት በመሆኗ የብሩክን አላፊነት ሙሉ በሙሉ ለመጀመሪያ ሴት ልጇ ከሰጠች ቆየች ምንም እንኳ የሴት ልጇ ትምህርት አቋርጦ ፑቲክ ውስጥ ተቀጥሮ መስራቷ ስለወደፊት ሕይወቷ ቢያሳስባትም እረዳት በማግኘቷ ግን እፎይ ብላለች ብሩክንም የሴት ልጇ የፅናት አላፊነት አድርጋዋለች
ብሩክ ከቤተሰቦቹ ጋር ያሳለፈው የደህነት ሕይወት አሰልቺ እንደሆነ ና አንድ ቀን እንደምንም ባገኘው አጋጣሚ ማምለጥ እንደሚፈልግ ለራሱ እየነገረነው ያሳለፈው ይህው ዛሬ የስኬቱን መጀመሪያ እያየ ነው ለዚ ደሞ የጓደኞቹም አስተፅዖ አለበት ጓደኞቹ ችግሩኔ እንደ ችግራቸው ነው የሚቆጥሩት እርስ በእርሳቸውም ይረዳዳሉ ይተጋገዛሉ አራት ናቸው ከሱ ጋር ። አቤል,' ቸርነት,ኤልያስ.....
⚡ይቀጥላል⚡
VOTE