🌎 ጁምዓ ቀን🛑
አምላካችን አላህ እንዲህ ብሏል
⏩(አል- ጁሙዓህ ምዕ. 62 ቁ:9
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው ፡፡
🔵ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል
አቡ አብደላ ሰልማን አል ፋርሲይ رضي الله عنه እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
(ቡኻሪ ዘግበውታል )
በጁምዓ ቀን መልካም ስራዎችን እናብዛ በተለይ በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድ እንድናበዛ ነብዩ ﷺ ተናግረዋል
💫 በነብዩ ላይ ሰለዋት ያወረደ ሰው አላህ በእሱ ላይ 10 ሰለዋት ያወርዳል
⏩ጃምዒ አት-ተርሚዚ መጽሐፍ 3, ሐዲስ 33
አቢ ሁረይራህ ረ.ዐ. እንደተረከው፦
የአላህ መልእክተኛ”ﷺ እንዲህ አሉ፦ በእኔ ላይ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አሥር ሰለዋት ያወርድለታል ።
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم “ مَنْ صَلَّى عَلَىَّ صَلاَةً صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا
-