🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


በዚህ ቻናል የዱሮ እና አዳዲስ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙሮች ይቀርቡበታል
እርሶም ለሌሎች ያጋሩ
ለግሩፕ @Orthodox_mezmur_group
ኦርቶዶክሳዊ ቻናሎች #join 👇👇👇
@Orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🔴የዱሮ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር "ሚካኤል ነው የደረሰልኝ" በዘማሪ ዲያቆን እስጢፋኖስ ሳህሌ

ሚካኤል ነው የደረሰልኝ
ከአንበሳ መንጋጋ ከሞት ያዳነኝ(2x)
    ቢነገር ቢነገር መች ያልቃል ተአምሩ
    ያደረገላችሁን እስቲ ተናገሩ

ሚካኤል ነው የሚመራኝ መልአክ የሚጠብቀኝ
>>       >>      ውቅያኖስ ባህሩን ከፍሎ ያሻገረኝ
>>       >>      ጋሻ መከታዬ በጠላት ከተማ
>>       >>      ነፍሴን አይተዋትም ከሞት መሃል ቆማ

ሚካኤል ነው ተጽፏል ማዳኑ በልቤ ጽላት ላይ
>>       >>      ልረሳው አልችልም በምድርም በሰማይ
>>       >>     ያበራል ድንኳኑ ልክ እንደ መስታወት
>>       >>     የመላእክት አለቃ ሚካኤል ቆሞበት

ሚካኤል ነው ከሳሼን ጥሎታል ክስም የለብኝ
>>       >>     ዋስ ጠበቃ ሆኖ እርሱ ቆሞልኝ
>>       >>  የድል ነው መዝሙሬ ሽንፈት የሌለበት
>>       >> ሰላማዊው መልአክ አይቶኛል በምህረት


ሚካኤል ነው ተራራው ነደደ ሚካኤል ሲያርፍበት
>>       >> አውኳል በረቱ የአንበሶቹን ጉልበት
>>       >>    አይቆምም በፊቱ ሰይጣን ይሸነፋል
>>       >>    ዛሬ ደስ ብሎናል መከራችን አልፏል

ቢነገር ቢነገር መች ያልቃል ተአምሩ
    ያደረገላችሁን እስቲ ተናገሩ


 🎬መዝሙሩን በቪድዮ ለማየት 👇🏾👇🏾👇🏾
https://youtu.be/qRjnlP8PWvk
https://youtu.be/qRjnlP8PWvk
https://youtu.be/qRjnlP8PWvk


☦እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ውድ ኦርቶዶክሳዊያን

የመስቀል ደመራ በዓል ታሪክና አከባበር

ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ከወደቀበት መርገም ያድነው ዘንድ ከእመቤታችን ከቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ በ33 ዓመቱ በራሱ ፈቃድ በመስቀል ላይ ተሰቀለ፡፡ በመገረፉ ቁስል እኛ ተፈወስን (1ጴጥ 2፥24):: በስቅለቱም ዲያብሎስን ድል ነሥቶ በወህኒ /በሲዖል/ ለነበሩ ነፍሳት ነጻነትን ሰበከላቸው (1ጴጥ 3፥18-19):: የሰው ልጅ በሙሉ ከዲያብሎስ ባርነት ፍጹም ነጻ ወጣ:: ሰላምንም ያደርግ ዘንድ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ ሕዝብና አሕዛብን በአንድ አካል ከራሱ ከእግዚአብሔር ጋር አስታረቀ (ኤፌ 2፥16)፡፡ ከፍተኛ ወንጀል የሠሩ ሰዎች ብቻ ይሰቀሉበት የነበረው መስቀል ከጌታ ስቅለት በኋላ የመዳን ምልክት ሆነ

ዳሩ ግን ጌታ የተሰቀለበት መስቀል ተአምራትን በማድረጉ የታወኩ አይሁድ መስቀሉን ከሰዎች እይታ ለመሠወር ወሰኑ:: ጉድጓድ ቆፍረው ቀበሩት:: መስቀሉ የተቀበረበትን ቦታ ለ300 ዓመታት ያህል የቆሻሻ መጣያና ማከማቻም አደረጉት:: ምንም እንኳን አይሁድ ለጊዜው መስቀሉን ከዐይን ለመሰወር ቢችሉም ከክርስቲያኖች ልቡና ግን ሊያወጡት አልቻሉም:: የመስቀሉ ብርሃን በልቡናቸው የሚያበራ ክርስቲያኖች እየበዙ መጡ:: መስቀሉንም መፈለግ ጀመሩ

የንግሥት እሌኒ ድካምና ፍሬ

ንግሥት እሌኒ ልጇን ቆስጠንጢኖስን ከልጅነቱ ጀምሮ ስለ ክርስትና ሃይማኖትና ስለ ክርስቲያኖች መከራ ታስተምረው ስለነበር በክርስቲያኖች ላይ የነበረው አመለካከት በሮም ከነገሡት ቄሣሮች ሁሉ የተሻለ ነበር፡፡ ቆስጠንጢኖስ የሮም ንጉሠ ነገሥት ከሆነ በኋላ በ300 ዓመታት ውስጥ ለመጀመርያ ጊዜ ለክርስቲያኖች የነጻነት ዐዋጅ ዐወጀ

ክርስትናም ብሔራዊ ሃይማኖት ሆነች፡፡ ንግሥት እሌኒም የተፈጠረውን አመች ሁኔታ በመጠቀም የጌታችንን መስቀል ከተቀበረበት ለማውጣት በ327 ዓ/ም ወደ ኢየሩሳሌም ሔደች

ንግሥት እሌኒ ልጇ ቆስጠንጢኖስ ክርስቲያን ከሆነላት ወደ ኢየሩሳሌም ሔዳ መስቀሉን ለመፈለግ እንዲሁም በኢየሩሳሌም ያሉ ቅዱሳት መካናትንና አብያተ ክርስቲያናትን ለማሳነፅ ለእግዚአብሔር ተሳለች

ከዚህ በኋላ ቆስጠንጢኖስ አምኖ በ337 ዓ/ም ተጠመቀ፡፡ ቅድስት እሌኒም ወደ ኢየሩሳሌም ሔደች እንደደረሰችም ስለ ክብረ መስቀል መረመረች ጠየቀች፡፡ ቦታውን የሚያስረዳት ግን አላገኘችም፡፡ አይሁድ የተቀበረበትን ቦታ ለማሳየት ባይፈልጉም በኋላ ባደረገችው ጥረት አረጋዊው ኪራኮስ የጎልጎታን ኮረብታ አመላከታት ዳሩ ግን ኪራኮስ ዘመኑ ከመርዘሙ ጋር ተያይዞ በአካባቢው ከነበሩት ከሦስቱ ተራሮች ውስጥ መስቀሉ የሚገኝበት የትኛው እንደሆነ ለይቶ ማወቅ አልቻለም

ንግሥት እሌኒ ከሦስቱ ተራሮች የቱ እንደሆነ ለመለየት በእግዚአብሔር መልአክ እርዳታ ደመራ አስደምራ ብዙ እጣንም በመጨመርና በማቃጠል ጸሎት ተያዘ

የእጣኑ ጢስ ወደ ሰማይ በመውጣት በቀጥታ ተመልሶ መስቀሉ ባለበት ተራራ ላይ በማረፍና በመስገድ መስቀሉ ያለበትን ትክክለኛ ስፍራ አመለከታት፡፡ ቅዱስ ያሬድም ጢሱ ሰገደ ብሎታል፡፡ ከዚያም መስከረም 16 ቀን ቁፋሮው እንዲጀመር አዘዘች

ሰባት ወር ያህል ከተቆፈረ በኋላ መጋቢት 10 ቀን ሦስት መስቀሎች በአንድነት ተገኙ፡፡የክብር ባለቤት ጌታችን የተሰቀለበት የትኛው እንደሆነ ለማወቅ ተቸገሩ፡: መስቀሎቹን ወስደው በሞተ  ሰው በተራ ቢያስቀምጡ ጌታችን የተሰቀለበትና በዕለተ ዐርብ ተሰቅሎ የዋለበትና በደሙ መፍሰስ የተቀደሰው መሰቀል የሞተውን ሰው በማስነሣት በሠራው ተአምር ሌሎቹ ሁለቱ ታምራት ባለማድረጋቸው የጌታን መስቀል ለይቶ ማወቅ ተችሏል

እሌኒና ክርስቲያኖች ሁሉ ለመስቀሉ ሰገዱለት፡፡ በየሀገሩ ያሉ ክርስትያኖች ሁሉ የመስቀሉን መገኘት በሰሙ ጊዜ መብራት አብርተው ደስታቸውን በመግለጥ ለዓለም እንዲታወቅ አደረጉ

ንግሥት እሌኒ ለመስቀሉ ቤተ መቅደስ ከሠራችለት ጊዜ ጀምሮ በመስከረም 17 ቀን አሁን በኢትዮጵያ እንደሚከበረው በክርስቲያኖች ዘንድ መስቀል ይከበር ነበር

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞ደስ ይበለን✞

ደስ ይበለን እልል በሉ(፪)
አልቀረም ተቀብሮ /ተገኘ መስቀሉ/(፪)
በብርሃን መላት ዓለምን በሙሉ(፪)

ምን ቢተባበሩ /ምቀኞች ቢጥሩ/(፪)
ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው /ቢሰውሩ/(፪)
አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ(፪)
አዝ= = = = =
በተራራ ተሠውሮ /ለዘመናት/(፪)
ተጥሎ በተንኮል ተደብቆ /ከኖረበት/(፪)
ተገለጠ እነሆ በደመራ እሳት(፪)
አዝ= = = = =
እሌኒ ናት ይህን ምስጢር /ያስገኘችው/(፪)
ደመራን በጥበብ በቦታው /ያስቆመችው/(፪)
የተንኮልን ተራራ ያስቆፈረችው(፪)
አዝ= = = = =
ታሪካዊ የክርስቶስ /ሕያው መስቀል/(፪)
ይኸው ተገለጠ በክብር /በግሩም ኃይል/(፪)
ምን ጊዜም ሲያበራ እንዲህ ይኖራል(፪)

መዝሙር
በማኅበረ ፊልጶስ

"ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው"

መዝ ፷፥፬

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞አለው ሞገስ✞

አለው አለው ሞገስ ኧኸ አለው ሞገስ
የመስቀል በዓል ሲደርስ ኧኸ አለው ሞገስ
አለው አለው አበባ ኧኸ አለው አበባ
የመስቀል በዓል ሲገባ ኧኸ አለው አበባ
አለው አለው ደስታ ኧኸ አለው ደስታ
መስቀል ሲከብር በእልልታ ኧኸ አለው ደስታ
አለው አለው ሰላም ኧኸ አለዉ ሰላም
መስቀል ሲታይ በአለም ኧኸ አለው ሰላም
አለን አለን አለኝታ ኧኸ አለን አለኝታ
እፀመስቀል መከታ ኧኧ አለን አለኝታ
እዩት እዩት ሲያበራ ኧኸ እዩት ሲያበራ
የመስቀል በዓል ደመራ ኧኸ እዩት ሲያበራ
እዩት እዩት ሲያምር ኧኸ እዩት ሲያምር
መስቀል በዓለም ሲከብር ኧኸ እዩት ሲያምር

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞መስቀል አብርሃ✞

መስቀል አብርሃ አብርሃ ወተሰብሐ (፪)
ለጻድቃን (፪) ኮኖሙ መርሐ ፪)

➣ትርጉም
መስቀል አበራ አበራ ተመሰገነ
ለጻድቃን የሚመራቸው ነው(ጻድቃንን የሚመራቸው ሆነ)

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞መስቀል ብርሃን✞

መስቀል ብርሃን ለኩሉ ዓለም
መሠረተ ቤተክርስቲያን
ወሀቤ ሰላም መድኃኔዓለም መስቀል መድኅን ለእለ ነአምን

መስቀል ብርሃን ነው ለመላው ዓለም
መሠረት ነው ለቤተክርስቲያን
ሰላምን ሰጪ ነው መድኃኔዓለም መስቀል አዳኝ ነው ለእኛ ለምናምን

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞መስቀሉሰ✞

መስቀሉሰ ለክርስቶስ ብርሃን ለእለ ነአምን ትብል ቤተክርስቲያን
ዛህኑ ለባሕር ወመርሶ ለአሕማር ዝንቱ ውእቱ መስቀል
➣ትርጉም
የክርስቶስ መስቀል ለመናምን ሰዎች ብርሃን ነው መስቀል የባሕር ፀጥታው የመርከቦች ወደብ ነው ትላለች ቤተ ክርስቲያን።


ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞በመስቀሉ ቤዘወነ✞

በመስቀሉ ቤዘወነ ወበደሙ ተሰሃለነ
አምላከ ምሕረት ውእቱ መድኃኒነ
አምላከ ምሕረት ውእቱ

ትርጉም
በመስቀሉ ቤዛ ሆነን ሞትን ሽሮ ከሞት አዳነን
የምሕረት ጌታ ነውና ይቅር አለን
የምሕረት ጌታ ነውና

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞ቤተክርስቲያን ርእየቶ✞

ቤተ ክርስቲያን ርእየቶ ቅንወ ለዘበጎልጎታ ደሙ ተክዕወ
ከመ እግረ ፀሐይ ሥኑ ኀተወ በዓለ መስቀል ዘዮም ትገብር ህልወ
ትርጉም
በጎልጎታ ደሙ የፈሰሰውን አምላክ ቤተ ክርሲያን አየችው ደም ግባቱም እንደ ፀሐይ አውታር(ጮራ) አበራ የዛሬው የመስቀል በዓልም ለዘለዓለም ታበራለች

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞ዮም መስቀል✞

ዮም መስቀል አስተርአየ እለ ማሰነ ፍጥረተ አሠነየ
ዮም መስቀል ተኬነወ ወዘተጼወወ ሕዝበ በደሙ ቤዘወ

ትርጉም
ዛሬ መስቀል ተገለጠ የጠፉትን ሰዎች አዳነ ዛሬ መስቀል ብልሃተኛ ሆነ ምርኮኞች ወገኖቹንም በክርስቶስ ደም አዳነ።

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞ደስ ይበለን✞

ደስ ይበለን እልል በሉ(፪)
አልቀረም ተቀብሮ /ተገኘ መስቀሉ/(፪)
በብርሃን መላት ዓለምን በሙሉ(፪)

ምን ቢተባበሩ /ምቀኞች ቢጥሩ/(፪)
ቅዱስ መስቀሉንም ሸሽገው /ቢሰውሩ/(፪)
አልቻሉም ሊያጠፉት ምን ቢተባበሩ(፪)
አዝ= = = = =
በተራራ ተሠውሮ /ለዘመናት/(፪)
ተጥሎ በተንኮል ተደብቆ /ከኖረበት/(፪)
ተገለጠ እነሆ በደመራ እሳት(፪)
አዝ= = = = =
እሌኒ ናት ይህን ምስጢር /ያስገኘችው/(፪)
ደመራን በጥበብ በቦታው /ያስቆመችው/(፪)
የተንኮልን ተራራ ያስቆፈረችው(፪)
አዝ= = = = =
ታሪካዊ የክርስቶስ /ሕያው መስቀል/(፪)
ይኸው ተገለጠ በክብር /በግሩም ኃይል/(፪)
ምን ጊዜም ሲያበራ እንዲህ ይኖራል(፪)

መዝሙር
በማኅበረ ፊልጶስ

"ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ
ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው"

መዝ ፷፥፬

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞በኃይለ መስቀሉ✞

በኃይለ መስቀሉ መስቀሉ ይቀበነ (፪)
በኃይለ መስቀሉ (፫) ይቀበነ (፪)
ትርጉም
በመስቀሉ ኃይል ይጠብቀን።

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


✞ትቤሎ ዕሌኒ✞

ትቤሎ ዕሌኒ ለኪራኮስ ንግረኒ አፍጥን (፪)
ኀበ ሀሎ መስቀሉ ለኢየሱስ
ኀበ ሀሎ መስቀሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ

➣ትርጉም
እሌኒ ኪራኮስን የክርስቶስ መስቀል
የት እንዳለ ፈጥነህ ንገረኝ አለችው።

ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE

መዝሙር
╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮
@Orthodox_Addis_mezmur
╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯

➮ከወደዱት ያጋሩ
share & join
🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 
@orthodox_spiritual_poems
@Eotc_Books_By_Pdf
@Lesangeez128
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔺‌‌


⛩እንኳን ወደ 🎧የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መዝሙር🎶 በደህና መጡ!
ለማንኛውም አስተያየት @asrategabriel ' ን ይጠቀሙ።
እናመሠግናለን🙏

#ሼር_ሼር_ሼር

Показано 15 последних публикаций.

2 060

подписчиков
Статистика канала