አባትስ ማለት እንደ አንተ ነው
ወዳጅስ ማለት እንደ አንተ ነው
አሳድገኸኛል ከእጅህ እየበላሁ
ሰው የሆንኩት በአንተ ነው
ይህንን ልቤ አልረሳው
💚 @pente_tik_tok 💚
ወዳጅስ ማለት እንደ አንተ ነው
አሳድገኸኛል ከእጅህ እየበላሁ
ሰው የሆንኩት በአንተ ነው
ይህንን ልቤ አልረሳው
💚 @pente_tik_tok 💚