አልሞትክም አላለሁ ነፍሴ ባንተ ዜማ በፍቅር ሲታመም
በግጥሞችህ ሃሳብ ነፍሴ ሲለመልም
አረፍክ ልበል አንጂ ሞተሃል አልልም
ሕያው ሆነህ እየኖርክ በአካል ባላይህም
በልቤ ዙፋን ላይ እንደትጎናፀፍክ አለህ ለዘላለም
Eyoba 😍😍 8yr😔😔😔 rest in peace
Zeki❤❤❤
በግጥሞችህ ሃሳብ ነፍሴ ሲለመልም
አረፍክ ልበል አንጂ ሞተሃል አልልም
ሕያው ሆነህ እየኖርክ በአካል ባላይህም
በልቤ ዙፋን ላይ እንደትጎናፀፍክ አለህ ለዘላለም
Eyoba 😍😍 8yr😔😔😔 rest in peace
Zeki❤❤❤