የ ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ቻናል


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ይህ ቻናል
የሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ሀራ
አድስና ትኩስ ሙሓደራና ደርስ
የሚላክበት ቻናል ነው

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


📢🎙 አስደሳች ዜና‼️ 🎙📣
      

لـسَـــــــلامُ عَـــلَـــيْــكُم وَرَحْـــمَـــةُ اَلــلــهِ وَبَــرَكـــاتُـــهُ‎

➡️ አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያውያን በሙሉ‼️
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
💈የፊታችን ሰኞ ቀን 30/08/ 2015 ወይም ሸዋል 18 ጀምሮ ለተከታታይ 5 ቀናት በታላላቅ የሃገራችን እና የውጭ አሊሞች፣ መሻይኾች እና ኡስታዞች ታላቅ የዳዕዋ፣ የምክክር፣ የፈትዋ እና የኮርስ እንዲሁም የትውውቅ ፕሮግራም ተደግሶ ❪ተዘጋጅቶ❫ ይጠብቃችሗል። በዕለቱ ሐራ ትጥቋን አሰናድታ ትጠብቃችኋለች። የፕሮግራሙም ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጋብዘነዎታል።

⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
💡❝የሐራ ሰለፍዮች መስጅዴ ሶፋ ጀምዓዎች❞💡

🪑በዕለቱ የሚገኙ ውድና ብርቅዬ መሻይኾች፦

❶ኛ 🎙ፈዲለቱ ሸይኽ ኣደም አዝ-ዙበይር «حَفِظَهُ اللَّهُ» 
[ከናይጄሪያ]
❷ኛ 🎙ፈዲለቱ ይኽ አብዱልሃሚድ ብን ያሲን  አል-ለተሚ «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከስልጤ]
❸ኛ 🎙ሸይኽ አብዱልከሪም «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከጅማ]
❹ኛ 🎙ሸይኽ ሀሰን ገላው ሀሰን «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከባህርዳር]
❺ኛ 🎙ሸይኽ ዩሱፍ አህመድ «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከባህርዳር]
❻ኛ 🎙ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከኮምቦልቻ]
❼ኛ 🎙ሸይኽ ኢስማኢል ዘይኑ «حَفِظَهُ اللَّهُ»
[ከወረሂሚኖ]
❽ኛ 🎙ሸይኽ ሁሴን አባስ «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከወርቄ]
❾ኛ 🎙ሸይኽ አህመድ አብዱልዋሀብ «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከወረሂሚኖ]
❿ኛ 🎙ሸይኽ ሙሐመድ አቂል «حَفِظَهُ اللَّهُ»
[ከወረሂሚኖ]
⓫ኛ 🎙ፈዲይለቱ ሸይኽ አቡ ኑሃ አህመድ አወል «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከወረታ]
⓬ኛ 🎙ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከሐራ]
⓭ኛ 🎙ሸይኽ አህመድ ሙሳ «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከጎብዬ]
⓮ኛ 🎙ሸይኽ ሁሴን ከረም «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከሀራ]
⓯ኛ 🎙ሸይኽ አህመድ ሙሐመድ «حَفِظَهُ اللَّهُ  [ከወረሂመኖ]

📱 በonline ❨በቀጥታ ስርጭት❩የሚገቡ መሻይኾች፦
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን 🕋 ከሳዑዲ አረቢያ ሪያድ
🎙 እዲሁም ሸይኽ ጦሃ ኸድር ከሳዑዲ አረቢያ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሌሎችም ታላላቅ መሻይኾች በቀጥታ መልዕክት የሚያስተላልፉ ይሆናል።

🪑ከመሻይኾች በተጨማሪ በዕለቱ የሚገኙ እንቁ ኡስታዞች፦

❶ኛ ኡስታዝ አቡ ኡበይዳህ ባህሩ ተካ «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከአዲስ አበባ]
❷ኛ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን «حَفِظَهُ اللَّهُ»
[ከአዲስ አበባ]
❸ኛ ኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብዱልቃድር ኢብኑ ሐሰን «حَفِظَهُ اللَّهُ»  [ከአዳማ]
❹ኛ ኡስታዝ አቡ ኡበይዳህ አብራር አወል «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከአዲስ አበባ]
❺ኛ ኡስታዝ አቡ አነስ ❪አቡ ጀዕፈር❫ ሙሐመድ አሚን «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከሸዋሮቢት]
❻ኛ ኡስታዝ አቡ ፊርደውስ አብዱሶመድ ሙሐመድ «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከአድስ አበባ]
❼ኛ ኡስታዝ አብዱረህማን «حَفِظَهُ اللَّهُ» [ከመርሳ]
➑ኛ ኡስታዝ አቡ ሃሳን ሙሐመድ ኪርማኒ «حَفِظَهُ اللَّهُ» አሚን [ከስልጤ]

🪑🌐 በዕለቱ ይመጣሉ ተብለው የሚጠበቁ የቴሌግራም ባለቤቶች፦

🎞ወንድም አቡ ዘከሪያ ሙሐመድ አል-ወልቂጢይ
🎞 ወንድም ኢብኑ ሺፋ
🎞 ወንድም አቡ ዒምራን ሙሐመድ መኮንን
🎞 ወንድም አቡ ሙስዐብ ጅብሪል ሱልጣን
🎞 አቡ ኑዕማን አብዱረህማን ኡመር
🎞 ኡቡ ኑህ ሚስባሕ ሙሐመድ
🎞 አል-ኢስላሕ መድረሳ ሌሎችም.....
👉ኢንሻአላህ ሌሎችም ተጋባዥ እንግዶች ይኖራሉ።

✍🏻ማስታወሻ፦ ማንኛውም ስለማንኛውም ነገር ሹብሃ ያለበትም አካል ጥሪ ሳይደረግለትም መምጣት ይችላል በራችን ክፍት ነው።

➲ በዕለቱ :-
🎞 የኮርስ ፕሮግራም ይካሄዳል

❶ኛ በሸይኽ ዐብዱ ልሀሚድ ብን ያሲን አላህ ይጠብቃቸውና የሚከተለውን ኪታብ ኮርስ ይሰጣሉ።
📚 الأصول السنة لإمام أحمد

❷ኛ በሸይኽ አደም አዙበይሪ አላህ ይጠብቃቸውና የሚከተለውን ኪታብ ኮርስ ይሰጣሉ።
📖 السراج الوقاد للشيخ زيد المدخلي

❸ኛ በኡስታዝ ባህሩ ተካ አላህ ይጠብቀውና የሚከተለውን ኪታብ ኮርስ ይሰጣል።
📔 الدرة البهية للشيخ محمد حيات

🎞 የደዕዋ ፕሮግራም ይካሄዳል
🎞 በመሻኢኮቻችን የማይጠገብ ምክር
🎞 የፈትዋ ፕሮግራም ይኖራል
🎞 የአድሱ የ"አዱሩቱል በሂያህ" ኪታብ ምርቃት ይካሄዳል።

በዚህ ዳዕዋ ለመሳተፍ
🏘 ከደሴ
🏘 ከሰንበቴ
🏘 ከኮምቦልቻ
🏘 ከመርሳ
🏘 ከሀርቡ
🏘 ከሀራ
🏘 ከጆወሃ
🏘 ከከሚሴ
🏘 ከወልዲያ
🏘 ከለጋምቦ [አቀስታ ገነቴ]
🏘 ከልጓማ ከላላ ዙሪያ
🏘 ከወግዲ
🏘 ከመካነ-ሰላም
🏘 ከጊንባ ቱላውሊያ
🏘 ከጊንባ ጭሮ
🏘 ከአጅባር ተንታ
🏘 ከማሻ
🏘 ከወይናምባ
🏘 ከቆቦ
🏘 ከቲርቲራ
🏘 ከጃማ
🏘 ከወረኢሉ

💢ማሳሰቢያ፦ ጊዜው አጭር በመሆኑ ለቻላችሁት ሁሉ እንዲዳረስ #Share_ሼር ማድርጎን አይዘንጉ! በመረጃ እጥረት ምክንያት ይህንን ውድ ፕሮግራም

የማይታደሙ ሰለፍዮች መኖር የለባቸውም።
እንድሁም መታወቂያ መያዝ እንዳትረሱ

👌እንዳያሳስባችሁ! በቂ ምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል። በተቻላችሁ መጠን የለሊት ልብስ ለመያዝ ሞክሩ። ለሴት እህቶቻችንም በቂ ቦታ ስላለን ቦታ መጥታችሁ የፕሮግራሙ ተካፋይ ሁኑ! ስንል በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።https://t.me/ShehikMohammedHayat


የጁመዓ ኹጥባ (ምክር)

ርዕስ

መተተኞች ደጋሚዎች ነጃ አይዎጡም

በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት
  {ሃፊዘሁሏህ}

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#1444_ሒ


የኢድ ኹጥባ

ርዕስ

አላህን በብቸኝነት እናምልክ

አጭር ጣፋጭ ምክር

በሸይኽ መሐመድ ሀያት
ሀፊዘሁሏህ

⚽️ ከኳስ ሜዳው ላይ ሀራ ውላጋ
#_1444_ሒ


ረመዷን ክፍል (28)

ርዕስ

የሶላት አሰጋገድ ሁኔታ

# በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ
#_1444_ሒ


ረመዷን ክፍል (27)

ቁርዓን ተፍሲር

በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#_1444_ሒ


ረመዷን ክፍል (26)

ርዕስ

በቁርዓንና በሐድስ አንድ እንሁን

የውሸት አንድነት አይጠቅመነም
ሌሎች የጠመት ቡድኖች እንጠንቀቅ እነሱንም መገለጫቸውን እንወቅ

ለምሳሌ
ሐቅን መንገድ ሊጥሱና ሊያንጠራጥሱ ከተነሱ አንጃዎች መካከል

➡️ሀጃዊራን ይመስል
➡️ተክፊርን ይመስል
➡️ኢኽዋንን ይመስል
➡️ሙመይዕን ይመስል
➡️ከመገለጫቸው መካከል በጥቂቱ
ተወስተውበታል

በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት
   {ሃፊዘሁሏህ}

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ
#1444_ሒ


ረመዷን ክፍል (25)
ቁርዓን ተፍሲር

በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#1444_ሒ


ረመዷን  ክፍል(24)

ርዕስ

ስለ መተተኞች ጠንቋዎች ቶብቱ አኼራችሁን አታጥፉ

ደንጋይ የሚወረውሩ አሉ
ሙስበሀ የሚስቡ    አሉ
መሬትን የሚሸልሙ  አሉ
በፊንጃል የሚጠነቁሉ አሉ
ከዋክብት የሚመለከቱ አሉ
ክር የሚያስሩና ሌሎችም የሰወችን አይሽ ለማደናቀፍ ከታይ ከላይ የምትሉ ሁሉ ወደ አላህ ተመለሱ

በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት
    (ሀፊዘሁሏህ)

መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ
#1444_ሒ


ረመዷን ክፍል (20)

ርዕስ

ስለ ለይለቱል ቀድር ደረጃዎችና ቱርፋቶች

ቀሪ አስሮችን ቀናቶች ከስካሁኑ ይበልጥ የኢባዳ ዘርፎችን ልናጠናክር ይገባል

በወንድም ኑራድስ
ሃፊዘሁሏህ

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሃራ ውላጋ

#_1444__ሒ


ረመዷን ክፍል (21)

ርዕስ

ስለ ተባረከችው ለሊት ዙሪያ

ሸይክ ሙሐመድ ሀያት
{ሐፊዘሁሏህ}

🕌መስጅዴ ሶፋ ሐራ ውላጋ

#_1444_ሒ


ረመዷን ክፍል (18)

ርዕስ

እውቀትን መፈለግ በዎዶችም በሴቶችም ግደታ ነው
በውቀት የጎረቤት ሀቅ ይታውቃል
በውቀት ያባትና የናት ሀቅ ይታዎቃል
ሀቅና ባጢልም የሚታወቀው በዕውቀት ነው
በዕውቀት ቢዳዓና ሱና ይታዎቃል
እነዚህንና ሌሎችም ወደ እውቀት የሚያነሳሱ ምክሮች ተለግሰውበታል

ቀደም ሰለፎችም ለዕውቀት ያላቸውን ጉጉትና ከፍተኛ ፍላጎት

ተዳሶበታል ሳይሰሙት እንዳያልፉት

#በሸይኽ ሙሀመድ ሐያት
      {ሃፊዘሁሏህ}

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#_1444_ሒ

https://t.me/SheikMohmmedHyatHara


ረመዷን ክፍል (17)

ርዕስ

ቁርዓንና ሐድስን የምረዳው በራሳችን  ወይስ በሰለፎች አረዳድ ነው

በሸይኽ ሙሐመድ ሐያት
   ሃፊዘሁሏህ

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሃራ ውላጋ
#1444__ሒ


ረመዷን ክፍል (16)

ርዕስ

የቀሩትን የመጨረሻ ቀናቶች መጠናከር አለብን

በሸይኽ ሙሐመድ ሃያት
  ሃፊዘሁሏህ

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#1444__ሒ


የጁመዓ ኹጥባ (ምክር)

ርዕስ

በዘካተል ማል ዙሪያ

በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት
    ሃፊዘሁሏህ

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#1444__ሒ


ረመዷን ክፍል (15)

ቁርዓን ተፍሲር

በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት
     ሃፊዘሁሏህ

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#1444__ሒ


ረመዷን ክፍል (14)

ርዕስ

ስራን ለአላህ ብሎ መስራት

በሸይክ ሙሐመድ ሀያት
  ሃፊዘሁሏህ

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሃራ ውላጋ

#1444__ሒ


ረመዷን ክፍል (13)

ቁርዓን
ተፍሲር

በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#1444__ሒ


ረመዷን ክፍል (12)

ርዕስ

ጥሩ ነገሮችን ሁሉ አላህ ፈቅዶላችሁል መጥፎ ነገሮችን ሁሉ ከልክሏችሁል

በሸይኽ ሙሐመድ ሐያት
ሀፊዘሁሏህ

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#1444_ሒ

https://t.me/SheikMohmmedHyatHara


ረመዷን ክፍል (11)

ርዕስ

አላህንና መልክተኛውን እንደት ነው የምንወደው

በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት
   ሀፊዘሁሏህ

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#1444__ሒ


ረመዷን ክፍል (10)

ርዕስ

ሱናን መከተል ቢዳዓን መጣል መራቅ መጠንቀቅ

በሸይኽ መሐመድ ሀያት
   {ሃፊዘሁሏህ}

🕌 መስጅዴ ሶፋ ሀራ ውላጋ

#1444_ሒ

Показано 20 последних публикаций.

774

подписчиков
Статистика канала