الله أكبر !! عائشة أم المؤمنين رضي الله عنها، تستحيي من الأموات، وتتستر بثيابها !! ونساء اليوم لا يستحين من الأحياء !!، إلا من رحم الله
አሏሁ አክበር!!! የሙዕሚኖች እናት አዒሻ ሙታንን አፍራ በልብሷ ትሸፈናለች ያሁን ግዜ ሴቶች ግን ከህያዉም እፍረት አይዛቸውም!!!አሏህ ያዘነላቸው ሲቀሩ!!!
ألا فلتثبت بهذا الحديث العظيم ذوات الحياء، والحشمة، والعفة.وذكروا به الغافلات، عن الحشمة والحجاب، والتستر !!أخبروهن بصنيع أمهن عائشة كيف فعلت ، لعلهن يقتدين بأمهن!!
አዋጅ ፥ በዚህ ትልቅ ሀዲሥ የሀፍረት የአይን አፋርነት እና ጥቡቅነት ባልተቤት የሆኑ ሴቶች ፅናትን ያግኙ። የተዘናጉ ሴቶችንም ስለ ሃፍረት፣ ጥቡቅነት እና መሸፈን አስታውሱበት። የእናታቸው አዒሻን ተግባር ንገሯቸው ፥ በእናታቸው ተምሳሌት ይመሩ ዘንድ!!!
فعن عائشة - رضي الله عنها -قالت: كنت أدخل بيتي الذي فيه رسول الله ﷺ، وإني واضع ثوبي.~ وأقول : إنما هو زوجي وأبي، فلما دفن عمر رضي الله عنه معهم، فوالله ما دخلته، إلا وأنا مشدودة علي ثيابي، حياء من عمر » .
አዒሻ እንዲህ ብላለች ፦ "እኔኮ መልዕክተኛው ﷺ ያሉበትን (የተቀበሩበት) ቤት (ከላይ የሚለበስ) ልብሴን ያወለቅኩ ሆኜ እገባ ነበር። ከዚያም "ባለቤቴ እና አባቴ ( አቡበክርም እዛው ተቀብረው ስለነበር ) ናቸው" እልም ነበር። ዑመር ( አሏህ መልካም ስራዉን ይውደድለትና) (አብሯቸው እዛው ቤት ውስጥ) በተቀበረ ግዜ ግን፥ በአሏህ እምላለው ዑመርን አፍሬ፣ ልብሴን እላይቴ ላይ ያጠበቅኩ ብሆን እንጂ አልገባም ነበር።"
📚 رواه أحمد في المسند، وصححه الألباني في المشكاة
رحم الله أمنا عائشةَ، ورضي الله عنها وأرضاها، وأخزى الله من أبغضها، وقلاها من الرافضة الملاعين، عليهم لعائن الله المتتالية إلى يوم القيامة....
https://telegram.me/Ye_setoch_Jemea