ፍቅር❤️ ስናወራው ቀላል ስንኖረው ከባድ አድርገን እናየዋለን ነገርግን ስንኖረውም #ቀላል ነው ዋናው እኛን የሚመስልና #የሚረዳን ሰው ማግኘቱ እንጂ እንደ መስፈርት የምንጠቅሳቸው #ገንዘብ ፣ #ውበት እትትት ሁሉም ሰው ላይ አይሰሩም !
''ያለንን ስንወድ ያለንን የሚወድ ይሰጠናል ''
መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን !
@Yosi33Mar25
''ያለንን ስንወድ ያለንን የሚወድ ይሰጠናል ''
መልካም አዳር የነገ ሰው ይበለን !
@Yosi33Mar25