ረመዷንን የተመለከተ መልዕክት ➌
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
✅ ርዕስ፦ ➷➘➴
"በረመዷን ወር በብዛት የሚፈፀሙ ስህተቶች"
╭──••──═••═─•••──╮
↪️➡️ ክፍል ሁለት ⬅️↩️
╰──••──═••═─•••──╯
ክፍል አንድን ለማግኘት ➘➴➷
https://t.me/AbuImranAselefy/2742
✅ በዚል ክፍል ከተዳሱ ነጥቦች
መካከል በጥቂቱ ↙️↙️↙️
➲ በክፍል አንድ ላይ በረመዷን ሳይሰግዱ የሚፆሙ እንዳሉ ጠቅሰን በተለይ በክፍለ ሀገር የተለመደ በመሆኑ ለቤተሰቦቻችን እናስታውስ ብለን ነበር ግን ቤተሰብ ሽርክ አትስሩ ሲባሉም እሺ አይሉም የሚሉ ወንድም እህቶች አሉ። ይህን ጉዳይ ችላ ሳንል ቤተሰቦቻችን በተለያዬ አማራጭ ከሽርክ አደጋ መጠበቅ አለብን
በመቀጠልም በረመዳን ውስጥ ከሚፈፀሙ ስህተቶች መካከል የሚከተሉት ተዳሰዋል።
➪ ተራዊሕ ላይ በየ አራቱ ረከዐ መሐል የቢድዐና የሺርክ እንጉርጉሮዎችን ማስገባት፣
➩ የተራዊሕ ኢማሞች ከሶላቱ ይልቅ ለቁኑት ዱዓእ የበለጠ ትኩረትና ጊዜ መስጠት፣
➪ መግሪብ ሶላት ሲጠናቀቅ አሳፋሪ በሆነ መልኩ ለፊጥራ መጣደፍ (ሰጋጆችን የሚያቋርጥ፣ የሰው ጫማ የሚያቀያይር፣…ብዙ ነው)
➩ ሌሊት ላይ "ተሰሐሩ" እያሉ በእስፒከር መጮህ፣
➪ የሱሑር ጊዜ ሳያልቅ ለጥንቃቄ በሚል ቀድሞ አዛን ማድረግ፣
➩ ሱሑር ላይ "ነወይቱ ሰውመ ገዲን" እያሉ በቃል መነየት፣
➪ እያንቀላፉ ተራዊሕ መስገድ [በቀኑ ክፍል አረፍ ብሎ ተራዊህን ነቃ ብሎ መስገድ የተሻለ አማራጭ ነው።]
🎙 በአቡ ዒምራን ሙሐመድ መኮንን
ይ ቀ ጥ ላ ል ....
https://t.me/AbuImranAselefy/2753
👇👇👇Join
https://t.me/YusufAsselafy