ሱና በሀበሻ


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


👉ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተላያዩ የሱና ዱዓቶች ሙሃደራና ደርሶች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
👉በወንድማችሁ አቡ አዩብ ዛኪር ቢን ሪድዋን
አስተያየትዎን በዚህ ያድርሱን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@abuayubzakirredwan

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


ግጥም ።

🎁ጣፋጭና መካሪ የሆነ ግጥም
የሁለት አለም ፈተና በሚል ርዕስ 🎁

📮ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን ኀላፍትናችን እንወጣ ያጀመአ
📨📨📨📨📨📨
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abuayubzakir


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ላኢላሀ ኢለሏህ ሙሀመደረሱሉሏ

ወላሂ ያስፈራል በጣም
የሰው ልጆች ከዚህ እሳት ምን ይሁን
ያዘናጋቸው

ለአላህ ብላቹ ለወንድም እህቶች
ሼር አድርጉ

ምን አልባት ልብ ያረጥብ ይሆናል.
قل نار جهنم أشد حرا
የጀኸነም እሳት ከዚህ የባሰ ነው
اللهم إني أعوذبك من النار 🤲🤲

👇👇👇👇👇👇👇👆👆👆👇

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abuayubzakir


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
💥💧💥

💥قصيدة جميلة تحمل نصيحة بعنوان قمر السماء ودرة الأكوان.

✨ألقاها الأديب ظفر النتيفات

✨كلمات الشاعرة: رفعة آل الحيان.


💫قناة قصائد الشعراء السلفية💫

🎀مع تحيات إخوانكم في الله🎀

╭─┅─═ঊঊঈ═─┅─╮
                 أسعد الله أوقاتكم  
╰─┅─═ঊঊঈ═─┅─╯
➖💥➖💥➖💥➖
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abuayubzakir
 
🌙🌸🌙🌸🌙🌸🌙🌸🌙
ምርጥ ጣፋጭ ግጥም ሁላችሁም አዳምጡት ያጀመአ
.




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
تيك توك
                   ❌ Tik tok🚫

ቲክቶክ ይህ አፕ በፋሂሻ (ወንጀል)የተሞላ ነው ‼
በፎቶ በቪዲዮ የተሞላ ምንም ኸይር የለለው አባላጊ አፕ ነው ተጠንቀቁት ራቁት ለሙስሊሞች ማበላሸትን እንጅ ፋይዳ የለለው የአይሁዲ  እና የጅራቶቻቸው  ሚድያ ነው

ድምፁን ከሸኽየው ስሙት
👆👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuayubzakir


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
لو تسأل كثير من المسلمين ماهو الإسلام

አብዘሀኛዉ ሙስሊሞች  ኢስላም ምንድነዉ ብለህ ብትጠይቀዉ እስልምናን  አያዉቅም
👇👇👇

https://t.me/abuayubzakir


📮 ነቢዩላህ ዒሳና ሙስሊሞች 📮

🔖 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

📅 እሁድ 13/02/2015E.C 🗓️

🕌 በሱና መስጂድ አ/አ ካራ-ቆሬ


ወደ ስልጤ ዞን የተሰማው ጉድ ጴንጤዎች❌

ጴንጤና ስልጤ

ክፍል አንድ

❌የስልጥኛው መዝሙር ለጥንቃቄ እና ሰዎች ለማስጠንቀቅ አዳምጡትና ተጠንቀቁ አስጠንቀቁ❌❓

ከሄራታጆ የፌስቡክ ገፅ ከስልጥኛ ወደ አማርኛ በከፊል የተተረጎመ።

ከሄራታጆ የተወሰደ ድምፅ ወደ ፅሁፍ በትርጉም እሺ እንቀጥል። ተናጋሪው ያየውና የታዘበው እንዲህ ሲል ይጀምራል፦

ባቢሎ፣ጎልቦ፣ደንጋውርም፣ጋጅን ሴጦ፣ጃረሞ፣ለተሞ፣መናጂና፣ሱሉሎ፣ባጂዶ፣ጅሮ፣የለምበኢዶ በነዚህ አካባቢ የምትኖሩና ባጠቃላይ ከምእራብ አዘርነት በርበሬ ከሙጎ እስከ ሌራ ያላችሁ በሙሉ ሴቶቻችሁም ወንዶቻችሁም ታናሽ ታላቆቻችሁም አንድ ግዜ ስሙኝ (ይለናል) ።
የገጠመው አንገብጋቢ ገጠመኝ ለሰው እያሳሰበና እያስጠነቀቀ።
ማስጠንቀቁ ቀጥሏል። እንዲህም አለ፦

ከሌራ ቡጊን በሚባል አካባቢ ከ20 የሚልጡ የሙስሊም ወጣቶችን ጴንጤዎች ዩኒፎርም ልብስ፣ብር፣ደብተር ሰጥተው አክፍረዋቸው ነበር።በሌራ ሙሀባ የሚባል ሰው እናቱ ሞተው በነበረበት ጊዜ የዚያን ቀን ነገሩ ተወርቶ ለወጣቶቹ(ለልጆቹ) የተሰጣቸው ደብተርም ልብሶቹም እንዲመጣ ተደርጎ ተሰብስቦ ተቃጥሏል።

ተናጋሪው የዛሬ ሳምንት እራሴ አይቻለሁ ይላል። ተናጋሪው ማስጠንቀቁን ቀጠለ እንዲህም አለ፦
ልጆቻችን በልብስ በደብተር በብር እየተነጠቅን ነው ።

በሬ ያጣ በሬ ይገዛለታል፤ ላም የሌለው የወተት ላም ይገዛለታል ።ቤት የፈረሰበት ቤት ይሰሩለታል። ልጁንም ማስተማር ያልቻለው ዩኒፎርም ደብተር እንገዛልሀለን ብለው እያከፈሩት ነው።

የተናገሪው ንግግር አላለቀም ከታች ባለው
ይቀጥላል

አምቤው በል❗️

👉እባካችሁ ሼርና አድ በማድረግ ሙስሊሞችን ከጀሀነም ጓዶች እንታደግ።

👆👆👆👆
👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuayubzakir


Репост из: 📚IBNU_FARIS PAGE📢
አንጀት የሚሰብር የልጆች ግንዛቤ


እናቱን ሞት የነጠቀው ህፃን መንገድ ዳር ተቀምጦ ጭቃ እያቦካ ነው

አባቱ ከስራ ወደ ቤት ሲመለስ አፈርን ከውሀ ጋር እያላወሰ ሲያሽ ይመለከተዋል

"ልጄ ሆይ:- በጭቃ አትጫወት ልብስህ ይቆሽሻል ሰውነትህም ይቦካል በል ና አሁን ተነስ ወደ ቤት ግባና ታጠብ"

"አባቴ ሆይ:- እኛ ከጭቃ እንደተፈጠርን አልነገርከኝምን?"

"አዎ ልጄ:- ከጭቃ ነው የተፈጠርነው"

"እባክህ እርዳኝና እናቴን እንደገና እንስራት" የአላህህህህህህ

"እህ የእናት ናፍቆት"

ከአፈር በታች የሆኑ እናቶችን ሁሉ ፈጣሪ ምህረቱን ይለግሳቸው🤲

በህይወት ያሉትንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቸው እንከባከባቸው 🤲


https://t.me/abufawzanibnufarisaselefiy




تسجيلا المعراج الإسلامية السلفية في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن خطبة الجمعة

የመስጅደ ነስር የጁሙዓ ኹጥባ ከ አል ሚዕራጅ ስቲድዮ


🔴 بعنوان خطر الشرك الأكبر


🔴 በሚል ርእስ  የተዘጋጀ ኹጥባ


👈بأخينا أبي أمة الله نصر الدين بن كمال حفظه الله تعالى


👉በ ወንድማችን አቡ አመቲ الله ነስረዲን ከማል አላህ ይጠብቀው


🍒ዒልም ያለው ቱሩፋት።

💫 በሚል ርዕስ ማንኛውም ሙስሊም ሊሰማው የሚገባ እጅግ በጣም ገሳጭ ሙሓደራ

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ (አላህ ይጠብቀው።)


ልብ የሚሰርቅ የቁርአን ቲላዋ

ከጀመራችሁት ልብን ከማስደሰቱ የተነሳ ለሀጃ እንጂ አታቋርጡትም።

ይህንን ቃሪእ አዳምጦ አልተመቸኝም የሚል አልሰማሁም። ጁሙዓ ስለሆነ የቀልብ በሽታ መድሀኒት የሆነው ቁርአን ተጋበዙልኝ።

ወደ መሀል እና መጨረሻ ሲደርስ ምነው ባልጨረሰ የሚያስብል ቃሪእ ኻሊድ አልጀሊል።


ኻሊድ አልጀሊል

ጉዞ ላይ ያላችሁ በመጓጓዣችሁ በቤትና ስራ ላይ ያላችሁም ድምፁ ከፍ ባለ ነገር ከፍታችሁ እንድታደምጡት ጋብዣችኋለሁ።

መልካም ጁሙዓ🌿🌴



👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/abuayubzakir


📥አሳሳቢና አንገብጋቢ መልዕክት ለእህቶችና ለእናቶች

📌መልዕክቱ አሳሳቢ ስለሆነ ኣድዮውን አውርደው ይስሙ


📮በጣም አሳሳቢ ገሳጭና መካሪ የሆነ ሙሀመደራ


🎧ማንም ሊያመልጠው አይገባም


🎙በኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው


መገን  ዘመናችን  መገን  አራዳነት፣
ዱባ እየገመጡ ትርንጎ ነው ማለት፣
እንዳው ከንቱ መሆን እራስን ማሞኘት።
እንደት ነሽ አማነሽ ፒስ ነሽ የሚል መቶ፣
አሰላሙ አለይኩም ተጥሎ ተረስቶ፣
ሰው በፖለቲካ  በወሬ ተሞልቶ።
አንተ የነ እንትና የነገሌ እያለ፣
የገዛ ወንድሙን አርዶ እየገደለ።
ሲቀመጥ ሲነሳ ሲበላ ሲጠጣ፣
ሰው የሰውን ነውር መንጥሮ እያወጣ፣
የራሱን አሽጎ ባቅማዳ በሻንጣ፣
ታዲያ
የአላህ ነስር እንደት ብሎ ይምጣ።
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuayubzakir


⭕️በህይወትህ ማንንም አትውቀስ ጥሩ
ሰወች  ደስታን  ይሰጡሀል   መጥፎ
ሰወች ትምርት  ይሆኑሀል  ክፉ ሰወች
↪️ማስጠንቀቂያ    ይሆኑሀል   ምርጥ
ሰወች  ትዝታ  ይሆኑሀል    ሁለየም
መጥፎ    ያጋጥመኛል  ብለህ አትሰብ
↔️ጥሩም  ይገጥመኛል  ብለህ  አትደሰት
አዱኒያ    ተገለባባጭ ናት    ለሁሉም
አላህን    አመስግን በሱም   ላይ ተመካ‼️


👉ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተላያዩ የሱና ዱዓቶች ሙሃደራና ደርሶች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
የቴሌግራም ቻናሌን ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuayubzakir👈👈
https://t.me/abuayubzakir👈👈



👉በወንድማችሁ አቡ አዩብ ዛኪር ቢን ሪድዋን

   አስተያየትዎን በዚህ ያድርሱን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@abuayubzakirredwan


👉♦️ በምን ሁኔታ ላይ ይሆን ይችን አለም የምንሰናበታት⁉️

⭕️ ጌታችን الله ሆይ:-

👉♦️መጨረሻችንን አሳምርልን በእስልምና በሱና ላይ ግደለን ከደጋጎች ጋር ቀስቅሰን‼️
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abuayubzakir


ከእስልምና ውጪ ወደ ውጪ……

✍️ኢማሙ ሙስሊም;
      👉የኢማሙ ቡኻሪ ተማሪ ነው።
✍️ኢማሙ ቡኻሪ;
   👉የኢማሙ አሕመድ ተማሪ ነው።
✍️ኢማሙ አሕመድ;
    👉የኢማሙ ሻፊዒይ ተማሪ ነው።
✍️ኢማሙ ሻፊዒይ;
   👉የኢማሙ ማሊክ ተማሪ ነው።
✍️ኢማሙ ማሊክ;
   👉የናፊዕ ተማሪ ነው።
✍️ናፊዕ;
   👉የኢብኑ ዑመር ተማሪ ነው።
✍️ኢብኑ ዑመር
👇
👉የረሱልﷺ ተማሪ ነው‼‼
✍️ረሱልﷺ ደግሞ;
👇
👉ከአላህ በወረደላቸው መልእክት እስልምናን ያስተማሩ ነብይ ናቸው‼‼‼

እስልምናችን በዚህ መልኩ ነው መሰረቱን ይዞ ምንም ሳይጨመርበትና ሳይቀነስበት ንፅህናው በጠበቀ መልኩ ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲተላለፍ ለእኛ የደረሰው።
እንዲህ ባማረ መልኩ መሰረቱን ይዞ የተላለፈ እምነት ከእስልምና ውጪ ከየትም ሊገኝ አይችልም።

ከእስልምና ውጪ ያሉት በአጠቃላይ መሰረት የሌላቸው፤ በሰዎች ስሜትና ፍልስፍና ተቀርፀው የተቀመጡ ናቸው‼
🤲እስልምና ለሰጠን አልሀምዱ ሊላህ‼https://t.me/abuayubzakir


#خطبة_الجمعة

خطبة قيمة جدا

💢( التذكيرات النافعات بمخاوف ما بعد الموت والسكرات) 💢 

🌿لشيخنا /ﺃبي عبدﺍﻟﻠﻪ محمد بن عبدالله باجمّال - غفر الله له ولوالديه -🌿

🔹 ألقيت برأس حويرة 27 جمادى الآخرة 1444 هـ

‌⏱️⁩ مدة الخطبة : 24:28
═════ ❁✿❁ ══ ❁✿❁ ═


https://t.me/abuayubzakir



Показано 20 последних публикаций.

243

подписчиков
Статистика канала