አቡ መዕመር ሙሳ ረሻድ abumeamer musa reshad


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


https://t.me/abumeamrmusa
اتبع ولا تبتدع فقد كفيت ،!!!!

اللهم ثبتنا على الحق!!

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
إنالله وإنا وإليه راجعون
👆
ይህን እርጉም ንቃብስት እህታችንንምን እንደሚያረጋት አያችሁ አሏህ የሚገባውን ይመንዳው

ሀገሩን ታውቁታላችሁ?

ፍትሕ ፍትሕ ፍትህ ለእህታችን!!!


እንደው ምን ይሻለን!!


https://t.me/abumeamrmusa
https://t.me/abumeamrmusa


ረሱል ዐለይሂ ሷላቱ ወሰላም ዑፈይር በሚባል አህያ ያፈናጠጡት ሷሃቢይይ ማን ይባላል?
Опрос
  •   ሀ አቡ በክር
  •   ለ ዑሥማን
  •   ሐ ሙዓዊየህ
  •   መ ዐሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ
  •   ሠ ሙዓዝ ኢብን ጀበል
53 голосов


በሷብር አምብቡት 👆 እጅግ ጠቃሚ መልእክት ነው።!!


Репост из: Bahiru Teka
🚫   እውነትም እንቁ – ጣጣሽ

     እንቁ የሚለው ቃል እኔ የማውቀው የከበረ ማእድን መሆኑን ነው ። እኛ ሀገር ግን ዘመን መለወጫ ላይ የሚወጣን አበባ ለመግለፅ ይጠቀሙበታል ። በእነርሱ እይታ አበባዋና ጣጣዋ ምን እንደሆነ ባላውቅም በኔ እይታ ግን የዘመን መለወጫን ተክትላ የምትመጣው እንቁ ብዙ ጣጣ አላት ። በሌላ አባባል ዘመን መለወጫው ብዙ ጣጣ አለው ።
     ከሁሉም በፊት ይህ ባአል ከክርስትና እምነት ጋራ የተገናኘ ስለሆነ ሙስሊሞችን አይመለከትም ። ሙስሊሞች በአመት ሁለት ዒድ ( ባአል አላቸው) እነርሱም ዒደል አድሓና ዒደል ፊጥር ናቸው ። የዘመን አቆጣጠራቸውም የአላህ መልእክተኛ ወደ መዲና ሂጅራ ካደረጉበት ጊዜ ጀምሮ በሂጅሪያ ነው የሚቆጥሩት ። በዚህ አቆጣጠር መሰረት አመቱ አልቆ አዲሱ የሚጀምርበት ወር ሙሐረም ይባላል ። ይሁን እንጂ ይህን የዘመን መለወጫ ቀን  እንደ ባአል አያከብሩትም ።
    እንቁጣጣሽ የሚባለው ግን ከክርስትና እምነት ጋር የተገናኘ ባአል ነው ። ዘመኑንም ዘመነ ዮሐንስ,  ማቲዮሰ,  ሉቃስና ዻውሎስ ብለው ይሰይሙታል ።‼ ታዲያ ይህንን እንዴት ሙስሊሞች ያከብሩታል ? በጣም የሚገርመው የኢኽዋን መሪዎች አብሮነት በሚል ይህን ባአል የጋራ ለማድረግ ሲታትሩ መታየቱ ነው ። አልፎም በዚህና በጥምቀት ባአል ላይ በክብር እንግድነት ሲሳተፉና መግለጫ ሲሰጡም ሊታይ ይችላል ። ይህ የዲናቸውን ክብር ማስነካትና ራሳቸውንም ከማዋረድ ውጪ ጥቅም የለውም ።
   የሀገረችን ሙስሊም በሱፍይ መሪዎች አማካይነት ታቦት ሲሸኝና ጥምቀት አብሮ እየጨፈረ ሲያከብር ይኖር ነበር ። ተራው የኢኽዋን ሆነና በተራቸው ጭራሽ እየሱስ ፍቅር ያስተማረ ጌታ ነው ‼ ብለው አረፉት ። ይህም ለሙስሊሙ ወላእና በራእ የሚለው የዐቂዳ ውድቀት ሰበብ ሆነ ። የአላህ መልእክተኛ ለኡመቴ የምፈራው አጥማሚ መሪዎችን ነው ያሉት ይህ ነው ።
       ወደ ርእሴ ስመለስ እንቁ – ጣጣሽ እውነትም ብዙ ነው ጣጣሽ እላለሁ ። በመርህ ላይ ያልተመሰረተ ዐቂዳ ሁሌም ኮተት አያጣውም ። ዘመን መለወጫ ሲመጣ ሰዎች ካለፈው አመት ድክመታቸውና ስህተታቸው ታርመው የበለጠ ለመስራት ከመዘጋጀት ይልቅ የህይወታቸውን አቅጣጫ ለመቀየር ወደ መተትና ኮተት ያማትራሉ ። በመሆኑም ከምን ጊዜውም በላይ በዚህ የእንቁ–ጣጣሽ ባአል ላይ መተትና ድግምት ይሰራል ጠንቋዮች በጣም ቢዚ ይሆናሉ ። ይህ መተትና ድግምት የእነርሱ ህይወት ሊለውጥ የሌላው ህይወት ማጥፋት አለበት ብለው ነው የሚያስቡት ። በመሆኑም በአብዛኛው የሚሰሩ ድግምትና መተቶች በሰዎች ላይ ይሆናል ።
   አላህ ከፈቀደው ጉዳት ሊያደርስ ይችላል ። መጠንቀቁና ሰበብ ማስገኘቱ መልካም ነው ። በዘመን መለወጫው ማለዳ ( ጠዋት)  ላይ የተለያዩ ዶሮዎች በተለያየ መንገድ ተገለው በሰዎች መውጫና መግቢያ ላይ ወይም መንገድ ላይ ሊጣሉ ይችላሉ ። በሌላ መልኩ መሬት ተቆፍሮ ሊቀበሩም ይችላሉ  ። ሙስሊሞች በተለይ በዚህ ቀን ጠዋትም ሆነ ቀኑ ላይ ከቤታቸው ሲወጡ " ቢስሚላህ ተወከልቱ ዓለላሂ ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ " ብለው መውጣት ይኖርባቸዋል ። ለልጆቻቸው ይህን ዚክር ማስተማርና መንገድ ላይ የሚያገኙትን ነገር እንዳይረግጡ ፣ እንዳያነሱና እንዳይጫወቱበት መንገር ይኖርባቸዋል ።
ይህን ዚክር አድርገው ሰበብ ካስገኙ በአላህ ይጠበቃሉ ። በእንቁጣጣሽ ጣጣ እንዳይገቡ ይረዳቸዋል ።
    በመጨረሻም ይህን ኮተት ተሸክሞ የሚመጣውን ዘመን መለወጫ የሁሉም ነው ከማለት መቆጠብና ይዞት ከሚመጣው ጣጣና ኮተት በአላህ መጠበቅ ያስፈልጋል ።
አላህ ሙስሊሞችን ከሸረኛች ተንኮል ይጠብቅልን ።

https://t.me/bahruteka


🎤ኡስታዝ አቡክር ዩሱፍ አል-ባሕርዳሪይይ (ሀፈዘሏህ)

ነቢዩን የመውደድ መገለጫዎች


ይደመጥ



https://t.me/abumeamrmusa
https://t.me/abumeamrmusa




የሚቀራው ቦታ👆






አዲስ ተከታታይ ኮርስ በመውሊድ ዙሪያ

ርዕስ: በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች በቁርኣንና ሐዲስ እንዲሁም በሰለፎች ንግግር ሲበጠሩ

ክፍል 2 ቁጥር 0
2

👌 የመውሊድ አክባሪዎች ከሸረሪ
ት ቤት የደከሙ ብዥታዎችና መልሶቻቸው

ከብዥታ 14-16 የተዳሰሰበት

🎤አቅራቢ: ሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡጦልሐ ሐፊዘሁሏህ

⏱ ዕለተ እሑድ ምሽት 3:00 ላይ በኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ የተሰጠ ትምህርት

በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል።

ማስታወሻ: በዚህ ኮርስ ሸይኹ በመውሊድ አክባሪዎች የሚነሱ 61 የሚደርሱ ብዥታዎችን በማንሳት በአላህ ፈቃድ በቂ ምላሽ ይሰጡባቸዋል።

https://t.me/YeIsla
m_brhan_ye_ewket_maed href='' rel='nofollow'>


አዲስ ተከታታይ ኮርስ በመውሊድ ዙሪያ

ርዕስ: በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች በቁርኣንና ሐዲስ እንዲሁም በሰለፎች ንግግር ሲበጠሩ

ክፍል 2 ቁጥር 01

👌 የመውሊድ አክባሪዎች ከሸረሪት ቤት የደከሙ ብዥታዎችና መልሶቻቸው

ከብዥታ 10-13 የተዳሰሰበት

🎤አቅራቢ: ሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡጦልሐ ሐፊዘሁሏህ

⏱ ዕለተ እሑድ ምሽት 3:00 ላይ በኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ የተሰጠ ትምህርት

በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል።

ማስታወሻ: በዚህ ኮርስ ሸይኹ በመውሊድ አክባሪዎች የሚነሱ 61 የሚደርሱ ብዥታዎችን በማንሳት በአላህ ፈቃድ በቂ ምላሽ ይሰጡባቸዋል።

https: rel='nofollow'>//t.me/YeIslam_brhan_ye_ewket_maed


🌴 أذكـار الـصـبـاح 🌴
🔵  مرة واحدة .
🔴 ثلاث مرات .
🟢 أربع مرات .
🟡 سبع مرات .
🟤 ١٠ مرات .
⚫ ١٠٠ مرة .
🔵 اللهم إني أسألك علما نافعا ، ورزقا طيبا ، وعملا متقبلا .
- ( مرة واحدة ) .
-  حسنه عبدالقادر وشعيب الأرناؤوط .
🔵 أصبحنا على فطرة الإسلام ، وعلى كلمة الإخلاص ، وعلى دين نبينا محمد صلى الله عليه وسلم  ، وعلى ملة أبينا إبراهيم حنيفا مسلما وما كان من المشركين .
- ( مرة واحدة ) .
- صححه الألباني .
🔵 آية الكـرسي .
- ( مرة واحدة ) .
- تجير من الجن حتى تمسي .
- صححه الألباني .
🔵 اللهم أنت ربي لا إله إلا أنت ، خلقتني وأنا عبدك وأنا على عهدك و وعدك ما استطعت ، أعوذ بك من شر ما صنعت ، أبوء لك بنعمتك علي وأبوء بذنبي فاغفرلي فإنه لا يغفر الذنوب إلا أنت .
- ( مرة واحدة ) .
- من قالها حين يصبح أو حين يمسي فمات من يومه أو ليلته دخل الجنة .
- أبوء : يعني أعترف .
- صححه الألباني .
🔵 اللهم بك أصبحنا ، وبك أمسينا ، وبك نحيا ، وبك نموت ، وإليك النشور  .
- ( مرة واحدة ) .
- صححه الألباني .
🔵 أصبحنا و أصبح الملك لله ، والحمدلله ، لا إله إلا الله وحده لا شريك له ، له الملك وله الحمد وهو على كل شئ قدير ، رب أسألك خير ما في هذا اليوم وخير مابعده ، وأعوذ بك من شر ما في هذا اليوم وشر ما بعده ، رب أعوذ بك من الكسل وسوء الكبر ، رب أعوذ بك من عذاب في النار وعذاب في القبر .
- (مرة واحدة ) .
- رواه مسلم .
🔵 اللهم إني أسألك العفو والعافية في الدنيا والأخرة ، اللهم إني أسألك العفو والعافية في ديني ودنياي وأهلي ومالي ، اللهم استر عوراتي ، وآمن روعاتي ، اللهم احفظني من بين يدي ومن خلفي وعن يميني وعن شمالي ومن فوقي وأعوذ بعظمتك أن أغتال من تحتي .
- ( مرة واحدة ) .
- صححه الألباني .
🔵 أصبحنا وأصبح الملك لله رب العالمين اللهم إني أسألك خير هذا اليوم : فتحه ونصره ونوره وبركته وهداه وأعوذ بك من شر ما فيه وشر ما بعده .
- ( مرة واحدة ) .
- حسنه شعيب وعبدالقادر الأرناؤوط .
🔵 اللهم عالم الغيب والشهادة فاطر السماوات والأرض رب كل شئ ومليكه أشهد أن لا إله إلا أنت  أعوذ بك من شر نفسي ومن شر الشيطان وشركه ، وأن أقترف على نفسي سوءا ،أو أجره إلى مسلم .
- ( مرة واحدة ) .
- صححه الألباني .
🔵 اللهم ما أصبح بي من نعمة أو بأحد من خلقك فمنك وحدك لا شريك لك فلك الحمد ولك الشكر .
- ( مرة واحدة ) .
- من قالها حين يصبح فقد أدى شكر يومه .
- حسنه ابن باز .
🔵 ياحي ياقيوم برحمتك أستغيث ، أصلح شأني كله ،ولا تكلني إلى نفسي طرفة عين .
- ( مرة واحدة ) .
- حسنه الألباني .
🔴 رضيت بالله ربا وبالإسلام دينا  وبمحمد صلى الله عليه وسلم نبيا .
- ( 3 مرات ) .
- كان حقا على الله أن يرضيه يوم القيامة .
- حسنه ابن باز
🔴 سبحان الله وبحمده ،عدد خلقه ، ورضا نفسه ، وزنة عرشه ، ومداد كلماته .
- ( ثلاث مرات ) .
- رواه مسلم .
🔴 سورة الإخلاص والمعوذتين .
- ( ثلاث مرات ) .
- تكفيك من كل شي .
- صححه الألباني .
🔴 بسم الله الذي لايضر مع اسمه شئ في الأرض ولا في السماء وهو السميع العليم .
- ( ثلاث مرات ) .
- قال الألباني : حسن صحيح .
🔴 اللهم عافني في بدني ، اللهم عافني في سمعي  ، اللهم عافني في بصري ، لا إله إلا أنت ، اللهم إني أعوذ بك من الكفر والفقر ، وأعوذ بك من عذاب القبر ، لا إله إلا أنت .
- ( ثلاث مرات ) .
- حسنه ابن باز .
🔴 أصبحت أثني عليك حمدا ، وأشهد أن لا إله إلا الله .
- ( ثلاث مرات) .
- حسنه الوادعي .
🟢 اللهم اني اصبحت أشهدك وأشهد حملة عرشك وملائكتك وجميع خلقك أنك أنت الله لا اله إلا أنت وحدك لا شريك لك وأن محمدا عبدك ورسولك .
- ( 4 مرات ) .
من قالها حين يصبح أو يمسي ٤ مرات اعتقه الله من النار .
- حسنه ابن باز .
🟡 حسبي الله لا إله إلا هو عليه توكلت وهو رب العرش العظيم .
- ( ٧ مرات ) .
- من قالها حين يصبح وحين يمسي سبع مرات كفاه الله ما أهمه من أمر الدنيا والآخرة .
- أخرجه ابن السني مرفوعا وابوداود موقوفا
- صححه شعيب وعبدالقادر الأرناؤوط .
🟤 اللهم صل وسلم على نبينا محمد .
- (١٠ مرات ) .
- تدركك شفاعه النبي صلى الله عليه وسلم يوم القيامه.
- صحيح الترغيب والترهيب للالباني.
⚫ أستغفر الله .
- ( مئة مرة ) .
- صححه الألباني .
⚫ سبحان الله وبحمده .
- (مئة مرة) .
- حطت خطاياه وإن كانت مثل زبد البحر .
- رواه البخاري ومسلم .
⚫ سبحان الله العظيم وبحمده .
- ( مئة مرة ) .
- حين يصبح وحين يمسي .
- لم يأت أحد يوم القيامة بأفضل مما جاء به إلا أحد قال مثل ذلك وزاد عليه.


✅ የሱፍዬችን ጉድ አዳምጡ እና እናንተ ፍርድ ስጡ ድንን ያወድማሉ ስንል በመረጃ እንጂ
ያለመረጃ አይደለም

ነብዩ ሲወለዱ ድምፃቸውን ሰምቻለሁ እያለ ነው፣ ኢስራዕና ሚዕራጅ ነብዩ ሲወጡ አብሬ ነበርኩ እያለ ነው፣ ለነብዩ የተወረደውን ቁርዓን እየተሻረ(እየተነሰኸ ) አስቸግሮናል እያለ ነው

አሏህ ከሱፍያ ኮተት ይጠብቀን


የአቡ ኢልሐም (ኡስታዝ ሙሀመድኑር) ፉሪ ተቀርተው ያለቁ እየተቀሩ ያሉ ደርሶችን መልቀቂያ ቻናል።

👇👇👇👇👇

https://t.me/sunah123


መቃራት የፈለጋችሁ ግሩፕ አለ!!




ወሳኝና እጅግ ጣፋጭ የሆነች ትምህርት

#ርዕስ፦
➸ ወጣትነትህን ተጠቀምባት!

ከታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱል ሐሚድ እንቁ ተማሪዎች ውስጥ አንዱ በሆነው
🎙በኡስታዝ ሱልጣን ሀሰን አቡ ኑዓይም (ሐፊዘሁላህ)

ቅበት ላይ ተማሪዎች ባዘጋጁት ፕሮግራም የተደረገ ሙሐዶራህ

በአላህ ፈቃድ ለተጨማሪ ጥቆማዎች
👇
https://t.me/Abdurhman_oumer/8942




አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

ንቃ በማግራራት የቀደምቶችን መንሀጅ እንዳትቀማ❗️

📌አድዳሪሚይይ ና ኢብኑ በጧህ -አሏህ ይዘንላቸውና -ከሀሰኑል በስሪይ በመያዝ ኢንዲህ ይላሉ

لا تجالسوا أهل الأهواء ولا تجادلولهم ولا تسمعوا منهم،،

ከዝንባሌ ባልተቤቶች ጋር አትቀማመጡ:አትከራከሯቸውም:ከእነርሱም አትስሙ።

ኣጁርሪይና ላለካኢይይ-አሏህ ይዘንላቸውና- ከሀሰኑል በስሪይይ በመያዝ እንዲህ አሉ፦

أن رجلا أتاه (أي إلى الحسن البصري)
فقال يا أبا سعيد إني أريد أن أخاصمك ،فقال الحسن.إليك عني،فإني عرفت ديني،وإنما يخاصمك الشاك في دينه،،

አንድ ሰውየ እሳቸውጋ(ማለትም ሀሰኑል በስሪይይጋ)መጣና አንተ አባ ሰዒድ ብሎ ጠራቸውና እኔ ልከራከርህ እፈልጋለሁ አላቸው ሀሰኑል በስሪይም እንዲህ አሉት ዞር በልልኝ እኔ ዲኔን አውቄዋለሁ አንተን የሚከራከርህ በዲኑ ውስጥ ተጠራጣሪ የሆነ አካል ነው አሉት።

✅ይህ የሚያሳየን ከፈጠራ ባልተቤትና ከዝንባሌ ባልተቤት መቀማመጥና ከእነርሱ መስማት መከራከር እንደሌለብን ነው።

ንቃ በማግራራት የቀደምቶችን መንገድ እንዳትቀማ

https://t.me/abumeamrmusa
https://t.me/abumeamrmusa
https://t.me/abumeamrmusa


አዲስ ተከታታይ ኮርስ በመውሊድ ዙሪያ

ርዕስ: በመውሊድ ዙሪያ የሚነሱ ብዥታዎች በቁርኣንና ሐዲስ እንዲሁም በሰለፎች ንግግር ሲበጠሩ

ክፍል 1 ቁጥር 0
2

👌 የመውሊድ አክባሪዎች ከሸረሪ
ት ቤት የደከሙ ብዥታዎችና መልሶቻቸው

ከብዥታ 5-9 የተዳሰሰበት

🎤አቅራቢ:  ሸይኽ አቡዘር ሐሰን አቡጦልሐ ሐፊዘሁሏህ

⏱ ዕለተ ቅዳሜ ምሽት 3:00 ላይ በኢስላም ብርሃን የእውቀት ማዕድ የተሰጠ ቁጥር 2 ትምህርት

በአላህ ፈቃድ ይቀጥላል።

ማስታወሻ: በዚህ ኮርስ ሸይኹ በመውሊድ አክባሪዎች የሚነሱ 61 የሚደርሱ ብዥታዎችን በማንሳት በአላህ ፈቃድ በቂ ምላሽ ይሰጡባቸዋል።

https://t.me/YeIsla
m_brhan_ye_ewket_maed href='' rel='nofollow'>



Показано 20 последних публикаций.