🌹🌹 የጁምዐህ ኹጥበህ🌹🌹
🌹🌹بـِــــــــــــــعـُـــــــــــــــنـــــــــــوَان :🌹🌹
🌷🌷 وَإيَّــاكـُـــــم وَمُــــحـــدثَـــاتِ الأُمورِِ🌷🌷
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
""የነፍሲያዎቻችሁን ሸር እና በዲን ውስጥ የሚጨመሩ አዳዲስ ፈጠራዎችን ተጠንቀቁ""
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌷🌷 በኹጥባው ውስጥ ከተዳሰሱት ነጥቦች ውስጥ፦🌷🌷
👉👉 ዲናችን ዲነል ኢስላም ሙሉ ነው፣
👉👉 አሏህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ነቢዩን ዐለይሂሰላቱ ወሰላም በመከተል አዞናል፣
👉👉 የተለያዩ የጥመት መንገዶችን እንዳትከተሉ ትከፋፍላችዃለች፣
👉👉 በሆነ ጉዳይ ጭቅጭቅ ሲነሳ እነዚህን ነገራቶች ልታስታውል ይገባል፦
✍ ነቢዩ ዐለይሂሰላቱ ወሰላም በዚህ ነገር ነበሩበትን?
✍ አቡ በክር አሲዲቅ ነበሩበት?
✍ ዑመር ነበሩበት?
✍ ዑስማን ነበሩበት?
✍ ዐሊይ ነበሩበት?
👉👉 በዲናችን ውስ ጥሩ ቢድዐ ነው የሚባል ነገር የለም፣
👉👉 ከፊት ለፊታችን በሚመጡት ቃናቶች ውስጥ ብዙ ሰዎች ተሸውደው የሚያከብሩት የ"አልከሶ መውሊድ"፣
👉👉 መውሊዱን የሚያከብሩት አካሎች በአልከሲይ ዙሪያ የሚፈፅሙዋቸው ከፊል ሺርኪያቶች እና ሌሎችም ነገራቶች ተዳሰውበታል።
{{إِنْ أُرِيدُ إِلَّا الْإِصْلَاحَ مَا اسْتَطَعْتُ وَمَا تَوْفِيقِي إِلَّا بِاللهِ عَلَيْهِ تَوَكَّلْتُ وَإِلَيْهِ أُنِيبُ }}سورة هود(88).
اللهم أرنا الحق حقا وارزقنا اتباعه
وأرنا الباطل باطلا وارزقنا اجتنابه.
٨ – ٨ – ١٤٤٣ هـــ
✍✍ أخوكم سلطان حسن
https://t.me/abunueaymsultanhassen