Репост из: " ዓብዱረህማን ዑመር"
አሁን ይሄን ፁሁፍ ብትመለከት የዛሬ አምስት አመት ገደማ ኢብኑ ሙነወር በሰዓቱ ተጣልቷቸው የነበሩ አካላቶችን እነ ኢልያስንና እነ ዶክተር ጀይላንን ለማስፈራራትና ህዝቡን ከነሱ ጉያ አውጥቶ ወደ ትክክለኛ ዓሊሞች ለመመለስ ሲኳትን በነበረበት ወቅት ስለ ታላቁ የሀገራችን ዓሊም ስለ ዱክቱር ሸይኽ ሁሴን አስልጤ የፃፈው ነበር። ዛሬ ላይ ግን ከአቋማቸው ሲንሸራተቱና መንገድ ሲስቱ ሸይኹ (ሸይኽ ሁሴን) ልክ እንደ ልማዱ በነ ኢልያስ ላይ ሲያደርገው የነበረውን የብዕሩን ነበልባል ሲያቀምሳቸው በግልፅም በስውር የሚያደርጉትን ማጠልሸት አትጠይቅ!
#እኛ_አሁንም_እንላቸዋል!
አዎ! ሸይኻችን አሁን ላይ ለረጅም አመታት በሸመቱት እውቀት ሀገር እየጠቀሙ ነው።
ለዱዓው አሚን ብለናል! እናንተንም አላህ ወደ ነበራችሁበት ብርሃናማ መንሀጅ ይመልሳችሁ!
የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdurhman_oumer/4857
-
#እኛ_አሁንም_እንላቸዋል!
አዎ! ሸይኻችን አሁን ላይ ለረጅም አመታት በሸመቱት እውቀት ሀገር እየጠቀሙ ነው።
ለዱዓው አሚን ብለናል! እናንተንም አላህ ወደ ነበራችሁበት ብርሃናማ መንሀጅ ይመልሳችሁ!
የቴሌግራም ቻናል ይቀላቀሉ
https://t.me/Abdurhman_oumer/4857
-