#Good_Morning🌅
#challenge_day 53/90
መጨነቁን አቁም! ጥናቱን ጀምር!
ፈተና ደረሰ ብለህ መጨነቁን አቁምና የምትችለውን ሁሉ አድርግ! ፈጣሪም የሚረዳህ የምትችለውን ስታደርግ ነው! ጊዜ ደግሞ አለህ!
ከዚህ በፊት አጥንተህ ጥሩ ውጤት ያመጣህባቸውን ወቅቶች አስብ እስኪ.... እርግጠኛ ነኝ አሁንም በቆራጥነት ያኔ የለፋኸውን ልፋት ከደገምከው ማትሪክን ከ 500 በላይ ታመጣለህ። ዳይ ወደ ጥናት!
ግሩም ቀን ተመኘንላችሁ🙏