📢 ለ University entrance Exam ተፈታኞች አድርሱልኝ
ሁሉም ስዓቱ ሲደርስ የዘራውን ያጭዳል.... ገበሬው እህል ከመዝራቱ በፊት ያማረ ና ትርፋማ ሚያደርገውን እህል ለማግኘት በመጀመሪያ ሚዘራበትን መሬት በደንብ ያስተካክላል... ሚፈለገውን ትኩረት ይሰጠዋል። ለፍቶ፣ተጋግጦ፣ ጉልበቱን ፣ገንዘቡን፣ ጊዜውን ፣ ሙሉ ሀይሉን ጨርሶ በ መጨረሻም ሲያዩት የሚማርክ.... አበባው ያበበ..... ሊበላ የተዘጋጀ ቢሸጡት ትርፋማ የሚያደርግ እህል ያበቅላል። አሁን ይሄ ገበሬ የዘራውን ሚያጭድበት ጊዜ ላይ ደርሶል..... ይሃ ሁሉ ልፋቱ ሚታየው ታዳያ በ ስነስርአት አጭዶ ጎተራው ውስጥ መክተት ከቻለ ብቻ ነው። አስተጫጨዱ እንከን ካጋጠመው እስቡት ያሁሉ ልፋቱ ገደል ሊገባ ነው ።
ጓደኞቸ የናንተ ሂወትም ከ ዛ ገበሬ ምንም አይለይም..... አስከ ቻላችሁት ለፍታችኋል። ጊዜአችሁን ጉልበታችሁን ሙሉ አቅማችሁን በ ንባብ አሳልፋችኋል። ግን ውጤት መሰብሰቢያ ላይ ሁላችሁም ችግር አለባችሁ እናንተብቻ አይደላችሁም እኔንም ጨምሮ የዘራነውን እንዳናጭድ.... አሪፍ ውጤት እንዳናመጣ የሚያደርገን ውስጣችን ፍርሀት የሚባል ትልቅ በሽታ ወይም ነቀርሳ አለ።
👉🏽ከስኬት ወደ ዝቅዝቀት የሚከተን.... 👉🏽ውስጣችን ያለውን እውነተኛ መልስ ውስጣችን በፍርሀት ከፈጠረው ሀሰተኛ መልስ የሚቀላቅልብን...
👉🏽ጭንቀትን ፈጥሮ አዕምሮአችን እንዳያስብ Obstacle የሚሆንብን ትልቅ መርዝ ነው።
የ ኔን ላጋራችሁ ከ Highschool ጀምሬ Even Quiz ስንፈተን ....ሆዴ ክራር ሰውነቴ የጎጃም እስክስታ ይመታ ነበር የምሬን ነው ምላችሁ በ ቃ ይሄ ፍርሀቴ ልፋቴን መና ነበር ሚያስቀረው ምንም ልቀርፈው አልቻልኩም ነበር....12ተኛ ክፍል ላይ ግን በደንብ ሳነብ ስለነበረ Confidence ይሰማኝ ጀመረ... ከትምህርት ባሻገር የተለያዩ Motivational video,Audio ወችን አዳምጣለሁ በመጨረሻም የተረዳሁት ነገር እኔ ከፈተናው እንጅ ፈተናው ከኔ እንደማይበልጥ ነው ። ገራሚ Confidence ነበር የነበረኝ.....Entrance ደረሰ... የእውነት የነበረኝ Confidence ውሽሽ ነበር ያለው እርግጥም Entrance ያስፈራል....ፈተናውን እስከማየው ቁርስ አይበላኝም ነበር.... ግን ነገየን አሰብኩ ይሄን ፍርሀት መታገል ነበረብኝ ፍርሀት Nature ነው ሁሌም ያለ ነው ሲበዛ ግን አዕምሮን ተቀጣጥሮ በስነስርዓት እንዳይሰራ ያደርገዋል......ይሄን ተረዳሁ ስለዚህ አትሊስት ፈተና ለመፈተን ከ ገባሁ በኋላ መፍራት እንደለለብኝ ወሰንኩ.... በቃ ማውቀውን ሰራሁ ማላውቀውን በደንብ መረመርኩት አላወኩትም ምንም ማድረግ ስለማልችል Critical በ ሆነ Guess ሞልቸ ወጣሁ.... ይሄም ለጥሩ ውጤት አብቅቶኛል።
ጓደኞቸ እርግጥ መፍራት አለብን ካልፈራን እማ ምኑን ፈተና ሆነው ግን በቅጡ እናድርገው ነው ትልቁ ነገር ይሄን የፍርሀት ሀይል ወደ Positive ቀይረን እንድንበረታ More ትኩረታችን ንባብ ላይ እንዲሆን ነው ማድረግ ያለብን።
እስኪ ልጠይቃችሁ.... ስለ ፈራችሁ ቆይ ትደፍኑት አላችሁ ማለት ነው?
ያነበባችሁትን አጣጥማችሁ መስራት ስትችሉ ለምንስ ነው እንደገና ያነበባችሁትን በ ፍርሀት ምታጠፉት?
የ እውነት ይሄ ሂወታችሁ ነው ማሰብ ይጠይቃል። በ ቃ Already አንብባችሁ ጨርሳችኋል ፈተና ላይ ምትጨምሩት ምትቀንሱት ነገር አይኖርም... የፈተናውን መልስ እኮ ይዛችሁታል...ፈጣሪን ብርታቱን ስጠኝና ካሰብክልኝ ልድረስ ማለት ሲገባን መጨነቅን ምን አመጣው?
የ እውነት ጓደኞቸ እንደ ጓደኛ ልምከራችሁ በ ሂወታችሁ በ መፍራት ትልቁን ስህተት እንዳሰሩ በቃ እናንተ ከ ፈተናው በላይ እንጅ ፈተናው ከናንተ በላይ አደለም ይሄን ልባችሁ ውስጥ ተነቀሱት።
እና..... ከ ፈጣሪ ጋር ሁሉም ነገር ይቻላል በፈጣሪያችሁ እምነት ይኑራችሁ።
🙌🏾መልካም ንባብ ከaskuwala
🔗Share በማድረግ ቤተሰብ እናሁን
📌➖➖➖➖➖
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
Join us 👇👇 - ||
📌ለ አስተያየት እና ጥያቄ 👇
https://t.me/+8R2aHnJlt2liZDA0