#With_tehut
#ሴት ሆይ እንዲህ አትሁኚ.ቶሎ ለወንድ ቦታ አትስጪ.
1= በ ቴሌግራም ሀይ አለሽ
2=ሳትመልሺ ወደ ፕሮፋይሉ አቀናሽ
3=አለባበሱም ሆነ አቆሙ ያምራል
4= በድጋሚ ሀይ አለሽ
5=አሁን ግን በደስታ መለሽለት
6=text መለዋወጥ ተጀመረ- - -
7=በአካል ለመገናኘት ቀጠሮ ተያዘ
8=ጥሩ ልብስ ለብሰሽ ሽቶ ተቀብተሽ አምሮብሽ ሄድሽ
9=ዉድ የሆነ መዝናኛ ቦታ ወሰደሽ
10=ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ጀመራችው
11=እጆችሽን በፍቅር ያሻሽሻል በቀልዱ ያስቅሻል
12=አይኖችችሽን በፍቅር አይን ተመልክቶ ፈገግታ ይመግብሻል
13=ብዙ ትዉዉቅ ያላችሁ ያህል ተሰማሽ
14=class እንድትይዙ ጠየቀሽ ተስማማሽ
15=ምቾት እንዲሰማሽ አደረገ
16=በፍቅር በስሱ ከንፈርሽን መሳም ጀመረ
17=ትክክል አለመሆኑ ቢገባሽም ደስታ ተሰምቶሻል
18=በእርጋታ ወደ አልጋ ወሰደሽ
19=ለመቃወም አቅሙን አጣሽ
20=ሌላው ቢቀር መከላከያ ለመጠቀም ሀሳብ አቀ ረብሽ
21=በስሜት ጦፎ ስለ ነበር ሊሰማሽ አልቻለም
22=ፍልሚያውን ወደድሽው እርካታም አገኘሽ
23=ከፍሪጅም ቀዝቃዛ ውሀ አምጥቶ እራሱ አጠጣሽ
24=የሚያሳይሽ ክብር እጅጉን ማረከሽ
25=እራስሽን እድለኛ አድርገሽ ቆጠርሽ
26=የምትፈልጊውን ወንድ እንዳገኘሽ ተሰማሽ
27=ልብስሽን አለባበሰሽ
28=ወደ ቤት አቅፎ ሸኘሽ
29=ጉንጮችሽን ስሞ የደስት ጊዜ ማሳለፉን ገለፀልሽ
30=ለጉዞሽም ገንዘብ በእጅሽ አስጨበጠሽ
31=ከልብሽ ፈገግ በማለት ነገ እንገናኝ ፍቅር አልሽው
32=እሱግን መልስ አልሰጠሽም
33=በደስት ፈገግ እንዳልሽ አቤት ደረሽ
34=በሰላም እቤት እንደደረሽ TEXT ፃፍሽለት
35=Online ቢሆንም መልስ አልሰጠሽም
36=ግራ ተጋብተሽ ድጋሚ ፃፍሽለት
37=አሁንም መልስ የለም
38=ከደቂቃዎች በሆላ ስትይው telegram ላይ Block ሆነሻል
39=ብሎክ መደረግሽ ታወቀሽ
40=ቀናት, ሳምንታት ብሎም ወራት አለፉ
41=ህመም ይሰማሽ ጀመር ድካም፣ክብደት መቀንስ
42=ወደ hospital በመሄድ ምርመራ አደረግሽ
43=ከቆይታ በኋላ ነርሳ ውጤት ይዛ መጣች
44=HIV POSETIVE እና እርጉዝ መሆንሽ ተነገረሽ
45=እንዴ??????????
46=ከእውነቱ ጋር ተጋፈጥሽ
47=ጭንቀት ነገሰብሽ በፍርሀት ተዋጥሽ
48=ተስፋ ቢስነት፣ ስሜት አልባነት ተሰማሽ
49=ሞት ወደ አንቺ መቃረቡ ተሰማሽ
50=ሁኔታዎች ወደ ኋላ ተመልሰው ብታድሻቸው ተመኘሽ
51=ግን ምን ዋጋ አለው እረፍዶል
52=ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ ፀሎት አደረግሽ💔💔🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏
#እባክሽን እህቴ ይህቺን ሴት አትሁኚ
#በስሜት አትመሪ
#በሀብት በንዋይ ሰውን አትመዝኚ
#ሴት ልጅሽ እንድትሆንልሽ የምትመኚውን አይነት ሴት ሁኚ
###ይህ መልእክት አንቺን እንደሚቀይርሽ እምነቴ ነው ስለዚህ አንቺን ከቀየረሽ SHARE በማድረግ ተባበሪኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@serkimaki