ዐውደ_ቤተ መጽሐፍት✝


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ዐውደ_መፃህፍት

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: ኦርቶዶክሳዊ አእምሮ
የፍቅር አይነቶች.pdf
5.5Мб
+ የተሳሳቱ የፍቅር ዓይነቶች + PDF.

ዲያቆን ዮሐንስ ጌታቸው "መጽሔተ ወራዙት" በሚል እርዕስ ካዘጋቸው መንፈሳዊ መጽሐፍ የተወሰደ ።


#ኦርቶዶክሳዊ_አእምሮ


📕ለመጀመርያ ጊዜ ያነበባቹት መፅሐፍ ምንድነው?
ርዕስ እና የንባብ ዘመን?


📕ለመጀመርያ ጊዜ ያነበባቹት መፅሐፍ ምንድነው?
ርዕስ እና የንባብ






ነገ አይቀርም

+ የመጽሐፉ ምረቃ +

ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 2/2017 ዓ.ም
ከቀኑ 7:30
አሐቲ ድንግል አዲስ መጽሐፍ!
በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ
    
የመርሐ ግብሩ መሪ መምህር ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ

የመጽሐፍ ዳሰሳ በቀሲስ ግርማ ባቱ እና በዶ/ር አባ ሃይለ ገብርኤል ይቀርባል። ትምህርተ ወንጌል በየኔታ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ይሰጣል!! ቦታ ቦሌ መድኃኔዓለም  ቤተክርስቲያን።
 
  በዕለቱ ብፁአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ይገኛሉ!!
  የመርሐ ግብሩ አዘጋጅ ማህበረ ጽዮን!!!




Репост из: ዐውደ_ቤተ መጽሐፍት✝
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: D.N YOHANS Photo z


Репост из: 𝑠𝑒𝑓𝑖
ገድሏን በሥቃይ የፈጸመች፤ የመንፈስ ግርማ የጋረዳትና ቊመቷ እንደ ዘንባባ የሚመስል ለምትኾን ለቅድስት አርሴማ ሰላምታ ይገባል፤ በመንግሥተ ሰማይም ስሟ ታላቅ ነው።
( አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ )


Репост из: Meaza T
አበባዎችን ተመልከቱ......




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


መዝሙር ፷፱
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በከንቱ የሚጠሉኝ ከራሴ ጠጕር በዙ፤ በዓመፅ ያሚያሳድዱኝ ጠላቶቼ በረቱ፤ በዚያን ጊዜ ያልቀማሁትን መለስሁ።
⁵ አቤቱ፥ አንተ ስንፍናዬን ታውቃለህ፥ ኃጢአቴም ከአንተ አልተሰወረም።


የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ተወዳጅ ሥራ የኾነው የማቴዎስ ወንጌል ቅጽ ፪ መጽሐፍ በመምህር ገብረ እግዚአብሔር ኪደ  ተተርጉሞ በቀጣይ ሳምንት ይወጣል።

መጽሐፉ በባኮስ መጻሕፍት መደብር ይከፋፈላል።

#አድራሻ፦
አምስት ኪሎ ቅድስት ማርያም፥
አሐዱ ባንክ ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ 0920888887 ላይ ይደውሉ



Показано 16 последних публикаций.