💔💔💔💔💔ናፍቆኛል ውሸትህ 😢
ስደውል አታንሳው ዝጋው እንደወትሮህ
ቴክስቱንም ተወው አይተህ እንዳላየህ
አንተን ደስ እንዳለህ……………
ላግኝህ ስልህ አታግኘኝ ይቅር
በግድ ይሁን ብይ እኔ አልሰኝም ቅር
ለረፈደ ፍቅር……………
እንዴት ሆነች ብለህ እንደው ምን ገጠማት
ስለ ደህንነቴም ስላለፉት ጊዜያት
እንዳጠይቀኝ ከቶ እንዳታስብ ቅንጣት
ብቻ ምንም አድርግ ሁሉን እንደመብትክ
ዛሬም የደወልኩት አይደለም ልወቅስክ
ግን ውዴ በሞቴ ይሄን ላስቸግርህ😢😭
#እወድሻለሁ በለኝ ናፍቆኛል ውሸትህ😔💔
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
amer💔
@balnamist
ስደውል አታንሳው ዝጋው እንደወትሮህ
ቴክስቱንም ተወው አይተህ እንዳላየህ
አንተን ደስ እንዳለህ……………
ላግኝህ ስልህ አታግኘኝ ይቅር
በግድ ይሁን ብይ እኔ አልሰኝም ቅር
ለረፈደ ፍቅር……………
እንዴት ሆነች ብለህ እንደው ምን ገጠማት
ስለ ደህንነቴም ስላለፉት ጊዜያት
እንዳጠይቀኝ ከቶ እንዳታስብ ቅንጣት
ብቻ ምንም አድርግ ሁሉን እንደመብትክ
ዛሬም የደወልኩት አይደለም ልወቅስክ
ግን ውዴ በሞቴ ይሄን ላስቸግርህ😢😭
#እወድሻለሁ በለኝ ናፍቆኛል ውሸትህ😔💔
💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
amer💔
@balnamist