Ľøyåłš


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


If you join our channel you will get
Funny pic 😂
tik tok videos😜
hot music🔥🎶
School pic 👬👭
Couple pic 👫
Gif
Memes🤣

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


➡️ በኢትዮጵያ የሟቾች ቁጥር 55 ደረሰ❗️❗️❗️

↘️ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ የስምንት (8) ኢትዮጵያውያን ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ኮሮና ቫይረስ የተገኘባቸውና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 55 ደርሷል።

⬇️ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦

➡️ 1. የ65 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ።

➡️ 2. የ34 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረች።

➡️ 3. የ45 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ።

➡️ 4. የ40 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረች።

➡️ 5. የ90 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው።

➡️ 6. እድሜ ያልታወቀ ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘበት።

➡️ 7. የ50 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው።

➡️ 8. የ45 ዓመት ሴት የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባት።


#ሰበር_ዜና ‼️
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5644 የላብራቶሪ ምርመራ ሁለት መቶ ስልሳ ስምንት (268) ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3,166 ደርሷል።




🤚🤚Selam wed ye world's vibe channel subscrubers 😊be aynetu leyet yale ye pic(photo)wdedr azegajten kene shlmatu metenal🤪😜pic lemwedader btamm bzu mesfertoch alut mnamn blen anazgm ee✌photo melak,vote masderg,keza mashenef new ymechachu
Shlmatu
1⃣leweta 300mb 😱😱
2⃣50mb&leweta channelppyedrgale😱
3⃣25mb 😊😊😊
Pic lemelak
@kidusmadridista and @beti2312👍👍👍
👍👍👍
Demo ✔Share🆗
Photo lemewedader join
👇👇👇👇
👉👉@stayathomechalange👈👈
👉👉@stayathomechalange👈👈
👉👉@stayathomechalange👈👈
👉👉@stayathomechalange👈👈 ena join share argulen betrefe egha feta endergachuhalen👍👍👍


Репост из: Quality move bot
የቻናል ጥቆማ !

የተለያዩ አስተማሪ የሀገር ውስጥ እና የአውሮፓ የእግር ኳስ ታክቲካዊ እይታዎችን ከቲኪቫህ ስፖርት ቤተሰባችን ጢሞቲዮስ ባዬ የግል ቻናል በመቀላቀል ትምህርታዊ ቪድዮዎችን እንዲሁም በኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የተቆጠሩ ጎሎችን ሊከታተሉ ይችላላሉ ::

ቻናል :- @stayathomechalange


Репост из: Quality move bot
qin leboch (ቅን ልቦች)ሠላም ተስፋዬ ክፋኛ ያሥለቀሣት አሣዛኝ የሥልክ ጥሪ ምን ይሁን voice lamdamet..... linkun yenkute..😱😳😳












"በኢትዮጵያ ተጨማሪ 245 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia


😘😍😍😍😍😍😍


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram




በኢትዮጵያ ተጨማሪ የ5 ሰዎች ህይወት ያለፈ ሲሆን ፣ ባጠቃላይ ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 40 ደርሷል፡፡

ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተገናኘ ህይወታቸው ያለፈ 5 ሰዎች ሁኔታ

➡️በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው የ92 አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ(ወንድ)

➡️በአስክሬን ምርመራ ቫይረሱ የተገኘባቸው የ58 አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ(ወንድ)

➡️ በህክምና ላይ የነበሩ የ70 አመት፣ ከሶማሌ ክልል(ወንድ)

➡️በህክምና ላይ የነበሩ የ80 አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ( ሴት)

➡️ በህክምና ላይ የነበረ የ36 አመት የአዲስ አበባ ነዋሪ

በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸው እና ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ቁጥር 40 ደርሷል፡፡


በኢትዮጵያ ተጨማሪ 164 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6,630 የላብራቶሪ ምርመራ 164 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 2,670 ደርሷል።

ቫይረሱ የተገኘባቸው 117 ወንድ እና 47 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ1 እስከ 92 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት 163 ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ አንዱ የውጭ ሀገር ዜጋ ነው።

ቫይረሱ የተገኘባቸው 104 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 26 ሰዎች ከሱማሌ ክልል፣ 22 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 4 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 4 ሰዎች ከደቡብ ክልል፣ 2 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 1 ሰው ከሐረሪ ክልል እንዲሁም 1 ሰው ከቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ናቸው።

ተጨማሪ መረጃ ፦

በትላንትናው ዕለት ሰላሳ ሶስት (33) ሰዎች (32 ከአዲስ አበባና 1 ከአማራ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 434 ደርሷል።


https://www.facebook.com/435432476641947/posts/1428233324028519/?app=fbl






📌 ለ 12 ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና ተቀባዮች❗️❗️

📌 ትምህርት ሚኒስቴርም ሆነ የ አገር አቀፍ የትምህርት ምዘና እና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ 12 ኛ ክፍል የ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ቀን ይፋ አላደረጉም፡፡

📌 ሆኖም የዳንግላ አጠ/ከፍ/ትም/ቤት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ከ 15 ቀናት በፊት ባወጣው ማስታወቅያ መሰረት:-

🎲 የ 12 ኛ ክፍል አገር አቀፍ ፈተና አይቀሬ ነው፡፡

🎲 የ ፈተናው መስጫ ቀናት ወደ ፊት ባሉ ቀናት ይፋ ይሆናሉ፡፡

🎲 ፈተናው በ 11 ኛ ክፍል ሙሉ የትምህርት ይዘትና በ 12ኛ ክፍል በ 1ኛው ወሰነ ትምህርት ሽፋን ላይ መሰረት ያደርጋል፡፡

🎲 ተማሪዎች ሳትዘናጉ በማንበብ በ ተጠንቀቅ እንድትጠብቁ::

♨️ስለ 8ኛና 12ኛ ክፍል ፈተና አዲስ መረጃ ሲኖር የምናሳውቃቹ ይሆናል ለ ጓደኞቻቹ ሼር ማድረግ አትርሱ፡፡

♨️ ሼር ያድርጉ ♨️
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇
➥🎲• @Ethiostudente •🎲
➥🎲• @Ethiostudente •🎲

ጥቆማ ወይም መረጃ ለመስጠት 👇
➥ 🎲• @ethiostudentebot •🎲

Показано 20 последних публикаций.

209

подписчиков
Статистика канала