ኑ ጭቃ እናቡካ Nu Chika Enabuka #nuchikaenabuka


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


A family day filled with uniquely Ethiopian activities, games, foods, products and Entertainment

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций






Репост из: Article 41
Article 41/ አንቀጵ ፵፩

#coffeetalks with ኑ ጭቃ እናቡካ


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


"ኑ ጭቃ እናቡካ የጥበብ ማዕከል 2ኛዉኝ የባለእጆች ባዛር በማዕከሉ አዘጋጅቷል።

ልጆች የሰሩትን ለገበያ የሚበቃ ነገር ለእነሱ ያዘጋጀንላቸው ቦታ ላይ ይሸጣሉ። የገብያን ሂደት ይማራሉ ።

የተለያዩ ባለእጆች ያበጇቸውን የእጅ ስራዎቻቸውን ይዘው መጥተው እንዲሸጡ፣ በሌላ እንዲለውጡ ወይም እንዲገዙ እንዲሁም አዳዲስ ባለእጆችን እንዲያበረታቱ ልዩ የባለእጆች ኩነት አዘጋጅተናል በባዛሩ ከተለያዩ የጨዋታ እና መዝናኛ ዝግጅቶች ጋር ይደረጋል

ሚያዝያ 9 እስከ 17 ለተከታታይ 9 ቀናት የሚቆይ

In @ Nu_Chika_Enabuka

አድራሻ 22 ማዞሪያ ድንበርዋ ሆስፒታል አካባቢ ሙልሙል ዳቦ ፊት ለፊት ባለው አስፋልት 300 ሜ ገባ ብሎ








Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram












Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


የተለያዩ ባለእጆች የፈጠራ ሥራዎቻቸውን ለገበያ ያቀርባሉ ታዳጊ ህፃናትም በእለቱ ስራዎቻቸውን ለገበያ ያወጣሉ ፍትሀዊ ንግድን ይማራሉ ።ታዳሚዎች ለጥበብ ግብአት የሚሆን የማይፈልጉት ቁስ ካለ ይሸጡታል ወይም ይቀይሩታል በተለይ በአዲስ አበባ ቁራሌው እና ልዋጭ ልዋጭ ከልጅነት እስከ እውቀት በየሰፈራችን እና በየመንደሩ እየዞሩ ያልፈለግነውን ሲለቅሙና ሲገዙን በእቃ ሲቀይሩን ቆይተዋል በእለቱ የእነዚህን ትጉሕ ዜጎች ውለታ እንዘክራለን ፡፡ ባዛሩም በአንድ ታታሪ ቆራሌው እና ልዋጭ ሪባን ተቆርጦ የፊታችን ቅዳሜ ታህሳስ 17 ኣና 18 ከጠዋቱ 3 እስከ ምሽቱ 1 ሰአት በኑ ጭቃ ዕናቡካ የጥበብ ማዕከል ውሥጥ ይደረጋል


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram

Показано 20 последних публикаций.

283

подписчиков
Статистика канала