"ኑ ጭቃ እናቡካ የጥበብ ማዕከል 2ኛዉኝ የባለእጆች ባዛር በማዕከሉ አዘጋጅቷል።
ልጆች የሰሩትን ለገበያ የሚበቃ ነገር ለእነሱ ያዘጋጀንላቸው ቦታ ላይ ይሸጣሉ። የገብያን ሂደት ይማራሉ ።
የተለያዩ ባለእጆች ያበጇቸውን የእጅ ስራዎቻቸውን ይዘው መጥተው እንዲሸጡ፣ በሌላ እንዲለውጡ ወይም እንዲገዙ እንዲሁም አዳዲስ ባለእጆችን እንዲያበረታቱ ልዩ የባለእጆች ኩነት አዘጋጅተናል በባዛሩ ከተለያዩ የጨዋታ እና መዝናኛ ዝግጅቶች ጋር ይደረጋል
ሚያዝያ 9 እስከ 17 ለተከታታይ 9 ቀናት የሚቆይ
In @ Nu_Chika_Enabuka
አድራሻ 22 ማዞሪያ ድንበርዋ ሆስፒታል አካባቢ ሙልሙል ዳቦ ፊት ለፊት ባለው አስፋልት 300 ሜ ገባ ብሎ