CryptoTalk-ET 🇪🇹


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


ሊንኮች👇:
https://www.linktr.ee/cryptotalket
ይህ ገፅ የትሬዲንግ ትምህርታዊ ውይይቶችና ሙያዊ ትንታኔዎች የሚሰጡበት ሙሉ ለሙሉ ነፃ ግልጋሎትን ለመስጠትና ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን በመስኩ ለማብቃት ዋናው አላማው አርጎ የተነሳ የመማማሪያ ገፅ ነው።
🚨በዚህ ገፅ ላይ የሚነሱ የትኛውም ሀሳቦች ለትምህርታዊ አላማ ብቻ የታለሙ ሀሳቦች መሆናቸው ልብ ይሏል።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций




#EET - Exclusive Educational Talks
#S01E03
Presentation Title -
Introduction to the Steffan Kassing(SK) Trading System
Speaker : Yonas [@yoni_fx]
Date :
Thursday Dec, 28/2023
Time : ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
Live on : @cryptotalk_et
Powered by: CTE™ Crypto Community


በመድረኩ የሚዳሰሱ ሀሳቦች:
➡️የSK Trading ስትራቴጂ ምንድነው?
➡️የስትራቴጂው ዋነኛ መሰረታዊ አተገባበሮች ምንድናቸው?
➡️ የSK Trading Systemን በመጠቀም እንዴት ትርፋማ መሆን እንችላለን?


Репост из: 🦁አንበሳ™ - Educating Blockchain.
#DOGE #FIL #ADA #GALA #XRP

The last bull run ቶክኖች በሄዱበት የእብደት ደረጃ በሄዱ ጊዜ እንደFib extension levels የመሳሰሉ ማጥኛ መንገዶችን በመጠቀም ካልሆነ የት እንደምናርፍ አናውቅም ነበር። This time, its different.

ዓለም በመቀየሩ ሂደት የማይታበል አቅም ያላቸው ቶክኖችን ጨምሮ እንደ #ዶጅ በማርኬቲንግ እና በኮሚዩኒቲ ጥንካሬ ምክንያትነት ከፍታው ላይ እስከሚቀሩ የቀልድ ኮይኖች ድረስ ስፔሱ የሚገርም አይነት እድል ይዞ ሊፈነዳ የመጨረሻው stage ላይ ይገኛል።

✍️Mark My Words
If you believe in cryoto, trust me you will never fail in your finances especially in such a very fastly changing technological civilizarion era.

ወደሀሳቤ ስመጣ: እስቲ how many of you guys know about this 5 coins? በዚህ ሰዓት ካልተወራላቸው ግን ደግሞ የሆነ ቀን በሆነ ምክንያት ዋጋቸው ጣሪያ ለመንካት ትልቅ እድል ያላቸው ናቸውና once we finish the course, ትላንት እንዳልኩት detailed የሆኑ ጥናቶቻችንንና ፕረዘንቴሽኖቻችንን በእነዚህ ኮይኖች የምንጀምር ይሆናል።✌️


Репост из: 🎥CTE Academy Video Library
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#EET - Exclusive Educational Talks
#S01E02
Presentation Title -
Introduction to the AirDrop World.
Speaker : Amir [@MasterCryptoet]
Stage Participants: @fanoscryptochannel @cryptotalk_et @abeselom_got
Stre
amed : Wednesday Dec, 27/2023

በመድረኩ የተዳሰሱ ሀሳቦች:
➡️ኤርድሮፕ ምንድነው?
➡️በኤርድሮፖች እንዴት ማትረፍ ይቻላል?
➡️ ትርፋማ ኤርድሮፖችን እንዴት መለየት እና ማግኘት ይቻላል?
➡️ ከScam ኤርድሮፖች እንዴት ራሳችንን መጠበቅ እንችላለን?

የቪዲዮ ርዝመት: 01:59:19
💾የቪዲዮ መጠን: 268.4 ሜጋ ባይት

©️Powered by: CTE™ Crypto Community

712 0 13 3 14

ሰላም ጋይስ እንዴት ናችሁ።

የዛሬው ላይቭ ውይይትን እውን እንዲሆን ላደረጉልን የ @fanoscryptochannel መስራቾች: (ዳጊ: ቴዲ እና ጂብሪል) የ @mastercryptoet መስራች አሚር እንዲሁም የኮሚዩኒቲያችን መስራች አባል ለሆነው @abeselom_got ትልቅ ምስጋናችንን ለማቅረብ እንወዳለን።

ከዚሁ ጋር ተያይዞ በመድረኩ በተነሱ ሀሳቦች ዙሪያ በሰዓት እጥረት ምክንያት ጥያቄዎቻችሁ ያልተስተናገዱላችሁ ቤተሰቦቻችን በኮሜንት👇 መስጫው በኩል ጥያቄዎቻችሁን በማስቀመጥ በቀጣይ በሚኖረው ኤርድሮፖችን የተመለከተ መድረክ ላይ በቅድሚያ ምላሽ የሚሰጣችሁ ይሆናል።

አያይዛችሁም በመድረኩ የተሳተፋችሁ አባላት በሙሉ: በውይይቱ ጊዜያቸውን ሰውተው በነፃ እውቀታቸውን ላካፈሉን ወንድሞቻችን በኢሞጂም ሆነ በኮሜንት የCTE™ ኮሚዩኒቲን ወክላችሁ ታበረታቱልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።

መልካም ምሽት🙏




Репост из: 🦁አንበሳ™ - Educating Blockchain.
#Bitcoin will rule the financial world.✌️


#EET - Exclusive Educational Talks
#S01E02
Presentation Title -
Introduction to the AirDrop World.
Speaker : Amir [@MasterCryptoet]
Date : Wednes
day Dec, 27/2023
Time : ከምሽቱ 2:
30 ጀምሮ
Live on : @cryptotalk_et
Powered b
y: CTE™ Crypto Community


በመድረኩ የሚዳሰሱ ሀሳቦች:
➡️ኤርድሮፕ ምንድነው?
➡️በኤርድሮፖች እንዴት ማትረፍ ይቻላል?
➡️ ትርፋማ ኤርድሮፖችን እንዴት መለየት እና ማግኘት ይቻላል?


ዛሬ ምሽት የተደረገውን በICT ስትራቴጂ ውስጥ ሊውኪዲቲን በመጠቀም እንዴት ትርፋማ ሊኮን እንዲሚቻል የሚዳስስ የቀጥታ መድረክ ውይይት የቪዲዮ ቅጂ ከዚህ በታች ባለው የኦዲዮ ቪውዥዋል የቴሌግራም ላይብረሪያችን በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን።

https://t.me/cte_avl/86


#EET - Exclusive Educational Talks
#S01E01
Presentation Title -
Liquidity : Implementation in the ICT System
Speaker : Dawit M.
Date : Tuesday Dec, 26/2023
Time : ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
Live on : @cryptotalk_et
Powered by: CTE™ Crypto Community


በመድረኩ የሚዳሰሱ ሀሳቦች:

➡️Liquidity ምንድነው?
➡️Buyside እና Sellside ሊውኪዲቲዎች ምንድናቸው?
➡️Draw on Liquidity [DOL]
➡️ውስጣዊ እና ውጪያዊ ሊውኪዲቲ [Internal & External Liquidity]
➡️በሊውኪዲቲ አማካኝነት ከፍ ያለ የRR(Risk-Reward) ክፍልፋይ የሚሰጠንን ትሬድ እንዴት ማግኘት እንችላለን?

[የግርጌ ማስታወሻ: ብትገኙና እውቀቱን ብትቀስሙት በብዙ መልኩ እንደምትጠቀሙ እምነታችን ነው። ሌሎችም ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ይጠቅማቸዋል ለምትሏቸው ሁሉ Share አድርጉላቸውና እውቀትን በነፃ እናስፋፋ። 🙏]

✍️በዚህ #EET ብሎ በተሰየመው "Exclusive Educational Talks" በተሰኘ መድረክ ላይ እውቀታችሁን ለሌሎች ኢትዮጵያውያን እህት እና ወንድሞቻችን ለማካፈል ፍቃደኛ የሆናችሁና በመድረኩ ፕረዘንቴሽኖቻችሁን ማቅረብ የምትፈልጉ @cte_support ላይ የፕረዘንቴሽን ስራዎቻችሁን በመላክ እና በማስገምገም መድረኩን በመጠቀም የአገር ልጆችን በጋራ እንጥቀምም ለማለት እንወዳለን።🙏


Throw back to...
የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር

📌ስማማ ብራዳ፤ እኔ ምልህ ሲግናል የሚለቁ ቻናሎች ትጠቁመኛለህ?!🙏

እኔ: አዎ፡ ይቻላል። ላንተ እና ላንተ ብቻ የሚጠቅምህ፤ የሚያስብልህ፤ ሪስክህን ለመቀነስ የሚታትርልህ፤ ትርፍህን ለማጋበስ ደፋ ቀና የሚልልህን ሲግናል ሰጪ ነው የምጠቁምህ።

ማን እንደሆነ ታውቃለህ?
📌አንተ ነህ!!!

ትላንት እንዳልኩህ ትምህርቱ በየኢንተርኔቱ በሞላበት የቴክኖሎጂ ዘመን ፈዘዝ ማለትህን ቀነስ አርገው፡ ፍጠንና ወጣትነትህን ተጠቀምባት፤ እውቀትን ቅሰምባትና እውቀቱን ለቀሪው ህይወትህ መሰረት ጣልበት። እናማ አሳ ማስረጉን አስተምርሀለው የሚልህ እንጂ ሁሌ ጉላሹን አቀርብልሀለው የሚልህን አትስማው፤ የትሬዲንግን እሳቤ እጥብ አድርጌ አስበላሀለው  የሚልህን እንጂ ሲግናል እሰጥሀለው፤ ልጥጥም አረግሀለው የሚልህን ጆሮ ዳባ ልበስ በለው። ነገ እሱ አጠገብህ ባይኖርስ ብለህ ለአንድ አፍታ አስብ። ተምረህ ምክንያት ላይ ተመስርተህ ለራስህ የራስህ ሲግናል ሰጪ መሆንህን በተግባር አሳየው። እናማ ዛሬም የምልህ አንብብ፤ አሁንም አንብብ፤ አሁንም ድጋሚ አንብብ ነው።


Репост из: 🦁አንበሳ™ - Educating Blockchain.
Components of Bitcoin Grade 2 Chapter 5.pdf
492.1Кб
የቢትኮይን ስርዓተ መረብ አካላት| Components of The Bitcoin System.


Репост из: 🦁አንበሳ™ - Educating Blockchain.
#PDF_Presentation
Date : Dec 25, 2023
Content Level : Grade 2 Lesson 5
Title : የቢትኮይን ስርዓተ መረብ አካላት| Components of The Bitcoin System.
File Type : PDF
File Size : 493 kb
Number of Slides : 9


Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
And here is how it is performing today's market movement.


Репост из: 🏫CTE™ Blockchain Academy [🇪🇹]
#ANALOS_Update
በዚህ ሜም ቶክን ዙሪያ በአንበሳ ፕላትፎርማችን በኩል ጥሪ ስናደርግበት ዋጋው $0.0008241 የነበረ ሲሆን ከ24 ሰዓታት ባነሰ ጊዜ ውስጥም $0.002184 በመድረስ ወደ165% ገደማ ትርፍ እስካሁን ሊያስገኝ ችሏል። ይህ ሁነት የክሪፕቶ ስፔሱ አሁንም በየቀኑ በገፍ ልናፍሰው የምንችለውን የትርፍ እድሎች እየሰጠ ስለመሆኑ እንደአንድ ማሳያ ልንወስደው የምንችለው ምሳሌ ሲሆን ከኛ የሚጠበቀው ብቸኛ እርምጃ የገበያ ጥናቶችን እንዴት ማድረግ እንደምንችልና ከዲሲፒሊን እና ፕላን እንዲሁም የጠራ ስትራቴጂ ጋር እንዴት አዋህደን ትርፋማ መሆን እንደምንችል ማወቅ ነው። I hope you guys are coping up with the market using the crypto fundamental analysis pdf that I provide for you.

Please የማታገኙት እድል እጃችሁ ላይ ነው። ብዙዎች ይህንን እውቀትም ሆነ መረጃ ባላማግኘታቸው እያመለጣቸው ነው፤ ቢያንስ ግን እነሱ በመረጃ እጥረትና ባለማወቃቸው ነው የእድሉ ተጠቃሚ ያልሆኑት።

እኛስ?
አይናችን እያየ 900 ዶላር ወደ 3.4 ሚሊዮን ዶላር ተቀየረ ማለት እኮ 9 ዶላር[900 ብርን] ወደ 34000 ዶላር ወይም ወደ 3.4 ሚሊዮን ብር በአምስት ቀን ተቀየረ ማለት ነው። እንደሚቻል ደግሞ ሰዎች አድርገው እያሳዩን ነው። ልዩነቱ እያሳዩን ያሉት እነሱ እውቀት ላይ ተመስርተው ሲሆን እኛ ደግሞ ግምታዊ በሆነ መንገድ እድላችንን ቆመን መጠበቃችን ነው። ስለዚህ በተቻላችሁ መጠን በዚህ ዘርፍ ያላችሁን እውቀት እባካችሁ ጊዜው ሳይረፍድ አዳብሩ።


Репост из: 🦁አንበሳ™ - Educating Blockchain.
The carnival on #Solana is still going on!

ከሰሞኑ አንድ ትሬደር በአምስት ቀን ውስጥ ብቻ 900 ዶላሩን ወደ 3.47 ሚሊዮን ዶላር በ$ANALOS ሜም ኮይን ሶላና ቼይን ላይ ሊሰራ ችሏል።

3800x እጥፍ እንደማለት ነው!😱

ትሬደሩ 12 ሶላናዎችን በማውጣት 2.6 ቢሊዮን የአናሎስ ቶክኖችን የገዛ ሲሆን 1.45 ቢሊዮኑን በ1.43 ሚሊዮን $USDC ሊሸጠው ችሏል።

አሁን ላይ ያለውን አናሎስ እየሸጠ ሲሆን ወደ1.12 ቢሊዮን አናሎስ(ወደ 2.04 ሚሊዮን ዶላር) በዋሌቱ ይቀራል። ይህም አጠቃላይ የትርፍ መጠኑን ወደ 3.47 ሚሊዮን ዶላር ሊያደርሰው ችሏል።

አድሬሶቹን ቼክ ማድረግ ለምትፈልጉ:👇🔗
https://solscan.io/tx/545U34R8sMPeVqqLuBFsBE2v2r5ZHEAQC8wg6qew3anHWxKnempfQwr9hGCyEVjhW96e55ufYNJ1kLJwiu9vxe2n

https://solscan.io/account/2wsuVbpra43P9Efebszg5UP6HHMdPHGHJ3E1rGV1VSz3#splTransfers

#lookonchain


Репост из: 🦁አንበሳ™ - Educating Blockchain.
#S01E06
#Live_Session

ርዕስ : የቢትኮይን ስርዓተ መረብ አካላት ምን ምን ናቸው? | Components of The Bitcoin System.
ቀን : Dec 25, 2023 ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ

🦁አንበሳ™

Session will held on our main Telegram channel.


Репост из: 🦁አንበሳ™ - Educating Blockchain.
ግን ቀላል አይደለም። ትልቁን የይዘት ለውጥ የሚያመጣውም ይኸው "ቀላል' ነው የሚል ብሂል ነው። እውነት ለመናገር ይህን የምልህ ከመነሳሳት ወደኋላ እንድትል አልያም አሉታዊ ጎኑ እንዲገዝፍብህ አይደለም። ሩቅ ሳትሄድ ከኔ ተሞክሮ ስነሳልህ ዛሬ ላይ ፋይናንሳዊ ነፃነቴን አውጄ ላንተ ነፃ አገልግሎት እንድሰጥህ የረዳኝ ባለውለታዬ የስራ ዘርፍ ነው። ይሁንና አንዴ በአፍጢሜ: አንዴ በግምባሬ: አንዴ በቀንዴ እስክቆም ድረስ ደቁሶኛል: ጎድቶኛል: ጥሎኛል በዚያውም ልክ ግን አጎልብቶኛል: አሳድጎኛል: እይታዬን አስፍቶልኛል።

ግን ደሞ አዎ! ትላንት ጣለኝ ካልኩህ ኪሳራም ላይ መልሶ አንስቶኛል።

ካለችኝ ትንሽዬ እውቀት እና ልምድ ላስቀስምህ እንጂ እኔም ተክኜው እዚህ እንዳልተገኘው እንደሚገባህ ተስፋ አለኝ። ይሁንና ግን በጊዜ ሂደት: ከቻርቶች ጋር በሚደረግ የቀን ከሌት ልፋት: ላብ ጠብ እስኪል በሚደረግ ጥረት: እውቀት ጨቅ እስኪል በሚደረግ ዑደት: ክህሎቱን የምትካንበት ቅፅበት መምጣቱ አይቀርም። የመደጋገሙ: በዓላማህ ፀንተህ የመቆየቱ: የአልበገርነት ስሜቱ ድምር ቅምር ያንን ትሬድ የማድረግ የማስተርነት ማዕረግ አረጋጋጭህ ይሆናል።

ብራዳ! መቼስ ዛሬ ላይ ሀይሌ ገ/ስላሴ የት እንደደረሰ አልነግርህም። እዚህ ከደረሰባቸው ምክንያቶች አንዱ ትዝ የሚልህ ከሆነ ልጅ እያለን የተሰራለትና ገና በአፍላነቱ በተቀረፀው "ፅናት/Indurance" የተሰኘ ጥናታዊ ፊልም አማካኝነት የነገረንን መልዕክት መለስ ብለህ አስታውስ - ለስኬትህ መሠረቷ: ምሰሶና ማገሯ ፅናት ናት።✌️


እናማ ብሮስኪ እመነኝ: ትሬዲንግ እንደቼዝ ጨዋታ ነው። ለመማር ቀላል ለመካን አቀበት የሆነ: ክብር ሰተው ካልሰሩት ከመቆመርና በሀብት ላይ ከመጫወት ያልተናነሰ: ክብር ሰተው ከሰሩት ደግሞ በክብር ላይ ሌላ ክብር ጨምሮ ጨማምሮ የሚያስከብርህ ፉርቱናህ ነው።

ፈታ ያለውን: በገቢ ኪስ የሚያሳብጠውን: በደስታ ስሜት የሚያከንፈውን: በፀሎት ከአምላክ የሚያገናኘውን: በማንበብ ለሙሉነት የሚያቃርበውን ሳምንት ተመኘሁላችሁ።

💚💛❤️


Репост из: 🦁አንበሳ™ - Educating Blockchain.
Throw Back to the 'ማለዳ ወግ' Days
የማለዳ ወግ ከናቲ ጋር 10

ፈረንጆቹ ትሬደሮች: "Trading is like Chess, Easy to Learn Hard to Master" የሚባል አባባል አላቸው። አዎ ዛሬም አበክሬ ላስታውስህ የምፈልገው በቲክቶክ እና ዩቲዩብ ላይ የምናያቸው በትሬዲንግ ቀላል በሆነ መንገድ የሀብታም ትሆናለህ ዲስኩሮች እመነኝ ውሸት ናቸው። አዎ በእርግጥ በትሬዲንግ ሀብታም ትሆናለህ: ካከበርከው የሚያከብርህ: አለፍ ካለም የሚያስከብርህ የስራ ዘርፍ ነው።
...


Репост из: 🦁አንበሳ™ - Educating Blockchain.
ትሬዲንግ በጣም ትርፋማና ሀብታም አድራጊ የሆነው በጣም ከባድ ስራ ስለሆነ ነው።

አብዛኛው ወደዘርፉ የሚቀላቀል ጀማሪ ትሬደር የትርፍን ቅፅበታዊ ጭላንጭል እንኳን ሳያይ በበቃኝ ሳይጀምር የሚያቆመው በጣም ከባድ ስራ።

ግን ደግሞ በሶስት መሰረታዊ ነገሮች ክብደቱን አቅልለህ ኪስህን ማደለብ ትችላለህ...

ዲሲፒሊን፣ ሳይኮሎጂ፣ እውቀት።

ብራዳ...
ሶስቱ ላይ ወጥርና አቅልለው ለማለት ያህል ነው።✌️

Показано 20 последних публикаций.

7 663

подписчиков
Статистика канала