አልጠላውም እኮ😱
የሚሰማኝን አላቀውም😏 ግን እንደማልጠላው አቃለው 🥰ግን አብሬው መሆን ፈራለው😔 ሳገኘው እሳቀቃለው ሳጣውም ይናፍቀኛል አውርቶልኝ አስቆኝ😂 ስቄ እኳን እከፋለው😔 አላቅም ሳገኘው ግራ እጋባለው🙃 ብዙ አውርቶልኝ🗣 አንዱን ብቻ ጆሮዪ መርጦ ይሰማል ከዛም ደሞ ልቤ ልብ ሳይል አምሮዬ መልሶ ይረሳዋል ይሄ ነገሬ እሱን ያማረዋል🙆♀️ ከሌላ ሲያየኝ ቅናት ያብገነግነዋል🙇♂️ አይይይ እንዳው ምን ይሆን የሚሻለው🤦♀️🤷♀️......
@frendshep