Funny


Гео и язык канала: не указан, не указан
Категория: не указана


Quotes
Funny video😁
Music with lyrics
Fun photo 👨‍⚖️👰🕵️‍♀️
Couples pic💏👨‍❤️‍👨
Fkl music 😭😭😭
@danielsahle contact me for cross
@Schoolofmemes32

Связанные каналы

Гео и язык канала
не указан, не указан
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: Josy Quality Button
እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ፣

የፍቅር ጥያቄ ለመጠየቅ❓❓ ቀድሞ የፍቅሩን ስሜት ለመናገር በማን ያምራል❓❓
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

በወንድ❗️👨 ወይስ በሴት❗️👧

መዋሸት ክልክል ነው🚫


Репост из: 🥀øfficial-ⓟⓚⓛ🥀
ለአዲስ ነገር ብላቹ እራሳቹን አትካዱ ሁሌም በአዳዲስ ነገሮች አትማረኩ ምክንያቱም አዲስ የነበሩ ሁሉ በአዲስ ይተካሉና። የያዝነውን ትተን ሌላ ስናሳድድ የነበረንን እናጣለን። ስለዚህ ወዳጆቼ በእጅ የያዙት ወርቅ እንዳይሆን ነገሩ የያዛቹትን አጥብቁ ይሄው ነው ሚስጥሩ።😔😔

በፍቅር ለሚኖሩ ጥንዶች ሁሌም ቀኑ አዲስ ነው♥️

JOIN
@HERODAWT
@HERODAWT

💛...........🍃🌸🍃............💛


Репост из: TT online market 🛍️🛒
Every Heart Has A Pain .. Only The Way Of Expression Is Different .. Some Hide It In Eyes While Some Hide In Their Smile.


🥀 @fuckin_cheaters 🥀


ገራሚ ቻፓ ያላትን ቸከስ ያገባዉ ጀለሱ

"ብታይ ሚስቴን በጣም ነዉ ምወዳት" ይለዋል

"እኔም!" አላለም በስሜት ተዉጦ 😂😁😁

ወዮዮዮ መበላት 😂😁


🎼ጌታ ሆይ ለያሬድ ነጉ አልበም🎧 ለኔ ደግሞ ሚስት ስጠን ሲንግል እንደሆን ቀረን እኮ🙏

😍 @funnyvideos563




ኢህአዴግ ብን ብሎ ከጠፋ ሁለት አመት ሊሆነው ነው::
𝙏𝙝𝙚 𝙧𝙚𝙨𝙩 𝙞𝙨 𝙝𝙞𝙨𝙩𝙤𝙧𝙮 ✨


Репост из: sary tsi seli obsi
@sary17❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️



join
@satsiseob
@satsiseob
@satsiseob


ይቺ ሰገ* እራት ጋብዣት ቁርስ እንድገም ስላት እሺ በቃ ጠዋት እደውልልሃለው ብላ ወደ ቤቷ አልሄደችም😏🚶‍♀🚶‍♀


አንዱ ጀለሴ ዶክተር ነኝ ምናምን ብሎ ቺኳን አስምጦ ምትሰራበት ቦታ ውሰደኝ ስትለው ባንክ ቤት እየወሰዳት ነው

በር ላይ ሙቀት ሚለካው ለካ እሱ ነው 😂😂
አረ አይሳቅም ሰው ባለው ነው 😁😁


@funnyvideos563


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: Habshawit gal🇪🇹
ልክ እንደ አእዋፍ ሰማይ ላይ
መብረረን ተማርን ፤ ልክ እንደ አሳ
ባህር ውስጥም መዋኘትን ተማርን ፤ ጨረቃንም ረገጥን ፤ ከምድር ውጪ ሌሎችን ስፍራዎች ዳሰስን
ነገር ግን እስከ አሁን ድረስ ልክ እንደ ወንድማማቾች ምድር ላይ መራመድን መማር አቃተን! ወርቅ ለሚሰጠን ድንጋይ እያቀበልን ላንደማመጥ እያወራን ኖርን!
ፍቅር ቢቀድምስ?‼️ . . . .

ሁላችንም ራሳችንን እንጠይቅ! ፍቅር ቢቀድምስ?
ኢትዮጵያዬ ተስፋ የማልቆርጥባት ሀገሬ ነች አንተስ/ቺስ

#ሼር

https://t.me/joinchat/AAAAAEwP-7tA3mHbMrx_bg


Репост из: 😈ʙᴀᴅ sᴀᴠᴀɢᴇ😈
Everyday
Everyday
Every time is 🇧 🇷 🇴 🇰 🇪 🇳💔 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

@craziest1131 @craziest1131
@craziest1131
@craziest1131 @craziest1131
@craziest1131


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


አድቬንቸር ፊልም ቀረፃ ሄደክ

#ዳይሬክተሩ:- ልክ ቀረፃ ሲጀመር አንበሳው ይለቀቅና ያባርርሀል አይዞህ አይበላህም እስክሪፕቱ ላይ ተፅፏል።

#ተዋናይ:- እሺ ግን #አንበሳው እስክሪፕቱን አንብቦታል?🙄

😁😆🤣


የዘመኑ ሌባ ለሶስት ሆነው፤
ባንክ ሊዘርፋ ሲነጋገሩ....

#አዛዥ: እሺ ጀለሶች! በፍጥነት
ጨርሰን መውጣት አለብን!

#ታዛዥ፡ እሺ አለቃ! ግን ለምን 📷
ካሜራ ሰጠከኝ?

#አዛዥ፡ ድንገት 👮 ፖሊሶች ከያዙን
ፕራንክ ነው እንላለን🙄
🤣🤣😁

@funnyvideos563


Репост из: Неизвестно
http://t.me/antifakelife
No time for fake ppl. Be real or die trying✌
If u'r fake this ain't for u.
Before u leave...........
Don't let us know as we will offend u!
For cross promotion if u'r down so r we.
@sweet_oldsoul
@Mel_Tesfaye
@la_reinaa


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
😁😂😂😂😂😂😂😁😁join pls
@funnyvideos563


ከፋዘር ጋር ተቀምጠን ደጋግሞ እያስነጠሰ ይማርህ ሳልለው ዝም ብዬው ስቀመጥ

#ጌታዬ_ማረኝ_ከዱዳ_ከብት_ጋር_ነኝ😂😁


ዳኛ፡-"ስርቆቱን የፈጸምከው ብቻህን ነው?"
ሌባው፡-"አዎ ባሁን ጊዜ ማን ይታመናል"

Показано 20 последних публикаций.

218

подписчиков
Статистика канала