#ፍርሃት_አልባ_ልንሆን_አንችልም!
------------------------------
ብዙ ሰዎች ሪስክ ያለው ነገር ለማድረግ ሲነሱ ምቾት አይሰማቸውም በአንጻሩ ፍርሃት ይሰማቸዋል በዚህ ጊዜ መፍራት አልነበረብኝም ብለው ያስባሉ......
ነገር ግን እውነታው
ከዚህ የተለየ ነው፡፡ ጉብዝና ወይም ጀግንነት ማለት አለመፍራት ማለት አይደለም ፍርሃት እየተሰማንም ቢሆን ትክክል እንደሆነ ያመንበትን ነገር መፈጸም ማለት ነው፡፡
ባለንበት ቆመን መቅረት ካልፈለግን በስተቀር ፍርሃትህን መፍራት ሳይሆን ፍርሃትህን ፊት ለፊት መግጠም ይኖርብናል። በዚህ ጊዜ ወደ ቀጣዩ ደረጃ መሸጋገር እንጀምራለን።
#ምክንያቱም_ከፍተኛ_ውድቀትን_የማይፈሩ_ብቻ_ናቸው_ከፍተኛ_ስኬት_ማምጣት_የሚችሉት።