#ያለንን_ብናውቅ_የጎደለን_የለም!
ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች ጉዞ ላይ ሳሉ አንደኛው ያማረ ቪላ ቤቶችን ያይና ለጓደኛው እንዲህ አለው።
«ፈጣሪ ይህን ሁሉ ሀብት ለእነዚህ ሰዎች ሲያድል እኛ የት ነበርን?»
ጓደኛውም አጠገቡ ነበረና ና ብሎ ወደ ሆስፒታል ይዞት ሔዶ እንዲህ አለው።
«ለእነዚህ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ በሽታን ሲያድል እኛ የት ነበርን?»
"ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም!!"
"ምንግዜም ባለን ነገር እናመሥግን።"
ሁልጊዜም እናመስግን ይሄን ቀን ያላዩ ብዙ አሉና።🙏🙏🙏🙏
@habedit