እህቶቻችን በጣም መጠንቀቅ አለባቹ
:
ቴሌግራማቹን ሀክ በማድረግ ወይም በመጥለፍ
የምትሳሳፉት እንዳለ በተለይ ፎቶዋቹን ይወስዱና
ኤዲት በማድረግ ምንም ልብስ ካልተደረገበት ፎቶ
ወይም ቪዲዬ በማድረግ ማህበራዊ ድረ-ገፅ ላይ
ይለቁታል እና በዚ ነገር ብዙ ትዳር ,ቤተሰብ ፈርሱዋል ከሁሉም በላይ ግን በዚህ ነገር በጣም ደንግተው እና ባላደረጉት ነገር ሰው በሚላቸው ነገር አፍረው እራሳቸው እሰከማጥፋት የደረሱም አይጠፉም .
እንደኔ መፍትሔ የምለው
1.የቴሌግራም ኮዳቹን ለማንም አለመናገር እና
ኮዱን ከሚሴጅ ወይም ከቴሌግራማቹ ላይ
መደለት
2.የቴሌግራም ኮዳቹን በተለያየ መንገድ
በማታለል ይወስዱታል ለምሳል : ካርድ , ብር እንላክላቹ በማለት ነው
በነገራችን ላይ በዚህ ነገር ሴቶች ብቻ አይደሉም ተጠቂዎቹ ወንዶችም ናቸው
በምታምኑት ፈጣሪ ሥም ልለምናቹ ይሄን ፅሁፍ ለ ምታውኩዋቸው ሴት እህቶቻችን share እናርግ
ምናገባኝ አንበል ነገ የኛን ቤት መዝለቁ አይቀርም
ይኸዉ እኔ share አደረኩ እናንተስ !!!!!!!!
ፈጣሪ ከክፋ ነገር ሁላችንንም ይጠብቀን
አሜን!!!!!!!!!!!
@hikushawa @hikushawa