🍃ጀምዒያ ማናት ‼️⁉️
✍ከረሱል (صلى الله عليه وسلم ) ትዛዝ የለሌባት ፣
ሁሉም ሱሀብዮች ፈፅመው ያልሰሯት ፣
🍃መስራት ይቅርና ጭራሽ የማያውቋት ፣
ኩፍርያ ፣ተሸቡህ ፣ተፈሩቅ ያለባት ፣
ብዙ ደካማ ጎን ግዝፈት የታየባት ፣
✍ከኢኽዋን ፣ከአህባሽ ጋራ በጥቅም ተጣልታ የተገነጠለች
አንድ አቋም የሌላት በጥፍሯ የቆመች
ተውሂድ ተውሂድ የሚል ገዋን ያጠለቀች
እውስጧ ሲገቡ ለጥቅም ለገንዘብ የተበረከከች
ከአህሉል ቢድአ ጋር ተስማምታ እየሰራች፣
የተውሂድ የሱና አርበኛ ነኝ ያለች‼️
👉የቲም ሚስኪኖችን ፖስት እያደረገች
ከሀብታሞች በራፍ እያለቃቀሰች
ኑሮዋን ቀይራ ልጇን ያስተማረች
እወቋት ወደፊት ጀምእይ ይች ነች‼️
✍ስለጀምእያ በዝርዝር ለማውራት
አያስፈልገንም ሙጀለድን መቅራት
በአጭሩ ይቻላል ከነሱው መረዳት
Normal አምሮ ላለው ግልፅ ና ግልፅ ናት‼️
✍እሰቲ በድጋሜ ጀምእያ ማን ናት⁉️
ከቁርአን ከሀድስ መረጃ የሌላት
የነ ሸህ #ኤልያስ, #የነሳዳት, #የኢብኑ_የሙነወር እና #የኸድር ሱና ናት።
እነሱ ቤት እኮ ማህበርን መንካት፣
አረገው ይቆጥሩታል ከስልምና መውጣት‼️
✍ማህበር እዛ ቤት ፦
🍃በቁርአን አንቀፅ የተገሰጡባት
ያችን ጀነተል ሁልድ ቃል የተገባባት
ዛቻ የቀረበ በረሱል (صلى الله عليه وصلم አንደበት
ጀሀነም የሚወርድ እሷን የማይሰራት!
አሉ ጀምእዮች ድምፃችን ይሰማ!
ሀራም አትበሉብን ነሲሀ ትፈቀድ ማህበሯም ትብቃ‼️
👍ሰለፍዮች ሲሉ ማህበሯን ተው ፣
እንደት እንተዋት ዶሩራ ናት አሉ
እስቲ ማን ነው ያለው እሷን ካልሰራችሁ ከሀገር ልቀቁ⁉️⁉️
✍ደግሞም አንቀፅ ጠቅሰው ኢባዳ ናት አሉ
አጅር የምታስገኝ ኢባዳ ከሆነች ፣
ከሰለፎቻችን በምን አመለጠች⁉️⁉️
ከኸይር ናፋቂ ከነዛ ከጀግኖች !!!
✍TV ሀራም ፣ክልክል ነው ሲሉን የነበረው ፣
ለካ ለድን ሳይሆን ለምቀኝነት ነው ።
አፍረካ፣አልጀዚራ ፣ዛውያን ጨምሮ
እኒህ የድን ሌቦች ይለን ነበር ዱሮ ፣
አሁን አሱም ሆነ አብሮ ተደምሮ
👉ይሄው ይነገዳል ነሲሀ ተከፍቶ ።
ከነ ይመር ፣ከነ ሀሰን ጋራ አብሮ እየሰራ ነው‼️
✍አነዛ ዛውያ tvና መውሊድን አመጡ
አነዚህ ነሲሀ tv ና ማህበር አመጡ
👌መበላለጥ ቀረ ያው ተመጣጠኑ
ጠላቻ ቀረና እጅና ጓንት ሆኑ ።
🍦የነብዩ (صلى الله عليه وصلم ምክር የማይገስፃቸው!
ሁልጊዜ እሚጮሁ ብቻ ለጥቅማቸው"
አሁንም ድጋሜ ጀምእዮች ናቸው‼️
✍እሱስ ለጥቅሚቱ ለሆዱ ብሎ ነው
የኔ ቢጤ የዋህ እዛ ምን አስተኛው⁉️
✍ከነሱ ጋር ሁነህ ቅጥል ያደረከው ጊዜህን በከንቱ
ተኝተህ አትቅር ተው ንቃ ወጣቱ !!!
✍እጀምእዮች ቤትـ
✍ቁርአን ብትሀፈዝ ሙጀለድ ብትቀራ፣
ብታስተምር ተውሂድ ፣ኪታብ ና ሱና ፣
የኢስላምን ፋኑስ ሌት ቀን ብታበራ ፣
✍ኡስታዝ አይባልም ስለ ማህበሯ ትንሽን ካወራ ።
የአዝካር ትረጉም ጠፍቶት
እሂስነል ሙስሊም ላይ ፈልጋችሁ እዩት ብሎ የሚወጣ ፣
አያሳፈርም ወይ ሸህ የህያን ሊተች በመድረክ ሲወጣ ‼️⁉️
👌💫እንደዚህ ያሉ አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችንና አጫጭር ምክሮች ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ
🛍👉
https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/abu_fewzan_2650
✍ከረሱል (صلى الله عليه وسلم ) ትዛዝ የለሌባት ፣
ሁሉም ሱሀብዮች ፈፅመው ያልሰሯት ፣
🍃መስራት ይቅርና ጭራሽ የማያውቋት ፣
ኩፍርያ ፣ተሸቡህ ፣ተፈሩቅ ያለባት ፣
ብዙ ደካማ ጎን ግዝፈት የታየባት ፣
✍ከኢኽዋን ፣ከአህባሽ ጋራ በጥቅም ተጣልታ የተገነጠለች
አንድ አቋም የሌላት በጥፍሯ የቆመች
ተውሂድ ተውሂድ የሚል ገዋን ያጠለቀች
እውስጧ ሲገቡ ለጥቅም ለገንዘብ የተበረከከች
ከአህሉል ቢድአ ጋር ተስማምታ እየሰራች፣
የተውሂድ የሱና አርበኛ ነኝ ያለች‼️
👉የቲም ሚስኪኖችን ፖስት እያደረገች
ከሀብታሞች በራፍ እያለቃቀሰች
ኑሮዋን ቀይራ ልጇን ያስተማረች
እወቋት ወደፊት ጀምእይ ይች ነች‼️
✍ስለጀምእያ በዝርዝር ለማውራት
አያስፈልገንም ሙጀለድን መቅራት
በአጭሩ ይቻላል ከነሱው መረዳት
Normal አምሮ ላለው ግልፅ ና ግልፅ ናት‼️
✍እሰቲ በድጋሜ ጀምእያ ማን ናት⁉️
ከቁርአን ከሀድስ መረጃ የሌላት
የነ ሸህ #ኤልያስ, #የነሳዳት, #የኢብኑ_የሙነወር እና #የኸድር ሱና ናት።
እነሱ ቤት እኮ ማህበርን መንካት፣
አረገው ይቆጥሩታል ከስልምና መውጣት‼️
✍ማህበር እዛ ቤት ፦
🍃በቁርአን አንቀፅ የተገሰጡባት
ያችን ጀነተል ሁልድ ቃል የተገባባት
ዛቻ የቀረበ በረሱል (صلى الله عليه وصلم አንደበት
ጀሀነም የሚወርድ እሷን የማይሰራት!
አሉ ጀምእዮች ድምፃችን ይሰማ!
ሀራም አትበሉብን ነሲሀ ትፈቀድ ማህበሯም ትብቃ‼️
👍ሰለፍዮች ሲሉ ማህበሯን ተው ፣
እንደት እንተዋት ዶሩራ ናት አሉ
እስቲ ማን ነው ያለው እሷን ካልሰራችሁ ከሀገር ልቀቁ⁉️⁉️
✍ደግሞም አንቀፅ ጠቅሰው ኢባዳ ናት አሉ
አጅር የምታስገኝ ኢባዳ ከሆነች ፣
ከሰለፎቻችን በምን አመለጠች⁉️⁉️
ከኸይር ናፋቂ ከነዛ ከጀግኖች !!!
✍TV ሀራም ፣ክልክል ነው ሲሉን የነበረው ፣
ለካ ለድን ሳይሆን ለምቀኝነት ነው ።
አፍረካ፣አልጀዚራ ፣ዛውያን ጨምሮ
እኒህ የድን ሌቦች ይለን ነበር ዱሮ ፣
አሁን አሱም ሆነ አብሮ ተደምሮ
👉ይሄው ይነገዳል ነሲሀ ተከፍቶ ።
ከነ ይመር ፣ከነ ሀሰን ጋራ አብሮ እየሰራ ነው‼️
✍አነዛ ዛውያ tvና መውሊድን አመጡ
አነዚህ ነሲሀ tv ና ማህበር አመጡ
👌መበላለጥ ቀረ ያው ተመጣጠኑ
ጠላቻ ቀረና እጅና ጓንት ሆኑ ።
🍦የነብዩ (صلى الله عليه وصلم ምክር የማይገስፃቸው!
ሁልጊዜ እሚጮሁ ብቻ ለጥቅማቸው"
አሁንም ድጋሜ ጀምእዮች ናቸው‼️
✍እሱስ ለጥቅሚቱ ለሆዱ ብሎ ነው
የኔ ቢጤ የዋህ እዛ ምን አስተኛው⁉️
✍ከነሱ ጋር ሁነህ ቅጥል ያደረከው ጊዜህን በከንቱ
ተኝተህ አትቅር ተው ንቃ ወጣቱ !!!
✍እጀምእዮች ቤትـ
✍ቁርአን ብትሀፈዝ ሙጀለድ ብትቀራ፣
ብታስተምር ተውሂድ ፣ኪታብ ና ሱና ፣
የኢስላምን ፋኑስ ሌት ቀን ብታበራ ፣
✍ኡስታዝ አይባልም ስለ ማህበሯ ትንሽን ካወራ ።
የአዝካር ትረጉም ጠፍቶት
እሂስነል ሙስሊም ላይ ፈልጋችሁ እዩት ብሎ የሚወጣ ፣
አያሳፈርም ወይ ሸህ የህያን ሊተች በመድረክ ሲወጣ ‼️⁉️
👌💫እንደዚህ ያሉ አስተማሪ የሆኑ ፅሁፎችንና አጫጭር ምክሮች ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ
🛍👉
https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/ibnu_ali_1234
https://t.me/abu_fewzan_2650