Normal ሰው እንደሆንክ
የሚያረጋግጡ 12 ምልክቶች
---------___-----------
1.ፌስቡክአለህ
2.ሞባይልአለህ
4.ይሄንንበማንበብ ግዜህን እያቃጠልክ ነው?
5.ሶስትቁጥር እንደሌለች አላስተዋልክም?😳
7.እውነትም እንደሌለች ቼክ አደረክ😄
8.ተሸወድክ 6 ቁጥርስ???🤔🤔
9.በመሸወድክ ፈገg alk
10.1ቁጥር እንደሌለች አላስተዋልክም🙈
11.እውነት መስሎክ ቼክ አደርክ
12.አሁንም ተሸወድክ
🙈🤗 በቃ Normal አይደለህም እመነኝ...😂😂😂😂😅