Ρroʍoter ℳak 👑:
🌺🌸🌺ክፍል11
💔የድሀ ፍቅር
👉በእውነተኛ የህይወት ታሪክ ላይ የተመሰረተ👈
የመጨረሻ አመት ተመራቂ ስለሆንኩ በጣም ተወጥሬ እያጠናሁ ነው አንደኛው ሲሚስተር አልቆ ሁለተኛው ሲሚስተር ላይ ነን አጋጣሚ ላይብረሪ ከምሄድ ማንም ዶርም ውስጥ ስለሌለ እዚሁ ላጥና ብዬ እያጠናሁ ነበር .ድንገትስልኬጮኸ ሜላት ነበረች.ስልኩንአነሳሁትየኔ ፍቅር እንዴት ነሽልኝ አልኳት ድምፃ ደስ አይልም ነበር.አለውልህእንዴትነህልኝ ውዴ አለችኝ.
ሜላቴየሆነነገር ካልሆነች በስተቀር እንደዚህ ፍዝዝ ብላ አታወራኝም.ደግሞምንተፈጠረ ወይ አምላኬ አልኩ በልቤ.ምነውየኔፍቅር ምን ሆንሽብኝ ድምፀሽ ትክክል አይደለም አልኳት.ውዴግራገብቶኛል ብላ ማልቀስ ጀመረች ምንድነው ምን ተፈጠረ ንገሪኝ አልኳት .አባቴመልስሽከዛሬ እንዳያልፍ ወይ እሽ ወይም እንቢ ብለሽ አታስጠብቂኝ መልሱን ማታ እንድትነግርትኝ ብሎኛል አለችኝ እያለቀሰች .ደነገጥኩበጣምምን ትበላቸው.,
የኔፍቅርተረጋጊ መፍትሄ አናጣም አልኳት ""እሽ በይ እንዳትለኝ ብቻ ""አለችኝ በጩኸት አላደርገውም የኔ ፍቅር አልኳት .አፈቅርሻለውላጣሽአልፈልግም አልኳት .እሷምአፈቅርሀለው.እሽመቼምአልለይህም ሁሌም አብሬህ ነኝ .ለማንኛውምበቃበኃላ አወራሀለው ብላኝ ስልኩ ተዘጋ ተረበሽኩ ግን ምን ላድርግ ምንም .ማጥናትእንኳንአልቻልኩም ዝም ብዬ ቁጭ አልኩ ከሜላቴ ጋር ሆኜ ያሳለፍኳቸው እያንዳንዶ ጊዜና ሰአት ድቅን ብለው በትዝታ ወሰዱኝ.,
ሜላትስልኩንዘግታ ባንክ ሄዳ ያላትን ብር እንዲሁም ሌላ ብር ጨምራ ወደ እኔ አካወንት ውስጥ ታስገባዋለች እኔ ምንም የማውቀው ነገር አልነበረም.ሜላትይሄንንያደረገችው .አባቷጨክነውከቤት ብትባረር እንኳን ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ይሆናል ብላ አስባ ነበረ .ወደቤቷከመሄዷ በፊት ደወለችልኝ አባቷን በፍፁም ማሳመን ስለማትችል በቃ አልፈልገውም ማግባት አልፈልግም ብላ መልስ ለመስጠት እንደተዘጋጀችና ወደ ቤት መግባቷን ነግራኝ ስልኩ ተዘጋ.,
እኔምፀሎቴንቀጠልኩ ምንም እንዳይፈጠር አምላኬ ሆይ አደራህን አልኩት,በቃግራስለገባኝ ለእናቴ ደወልኩላት ,ሰላምካልኳት በኃላ ድምፄ ስለተቀየረባት ምን ሆንክ ብላ ጠየቀችኝ መቼም የእናት አንጀት ሆኖባት ምነው ልጄ እራበህ ጠማህ ምንድነው ድምፅእህ አለችኝ .እኔምሁሉንምነገር ነገርኳት ጨንቆኛል አልኳት አይዞህ አምላክ ያውቃል ልጄ አለችኝ እሽ .,እማምንአደርጋለው በፀጋ መቀበል ነው ብዬ አሰብኩ ,ልጄአላማህንእንዳትረሳ ይቺ ልጅ ያንተ ከሆነች የትም አትሄድም እሽ በትምህርትህ በርትተህ እኔንም እሷንም ማስደሰት ይኖርብሀል አለችኝ ,እናቴእውነቷንነው እሽ እማ በቃ ሰላም እደሩ ብዬ ስልኩን ዘጋሁት ,
እናቴያለችኝንነገር እያሰብኩ ደብተሬን ማገላበጥ ጀመርኩ ግን ጥናት ማጥናት አልቻልኩም.ወዲያውሜላትደወለች ምን !ምን!ተፈጠረአልኳትበፍጥነት.ተረጋጋምንምአልተፈጠረም አባቴ ድንገት ስራ ተብሎ ነገ ከከተማ ስለሚወጣ በጊዜ ተኝቷል ከሳምንት በኃላ ፈጣሪ ያውቃል አለችኝ .ተመስገንጌታዬአልኩ ደስ አለኝ .ትንሽተሳስቀንደህና እደሪ ደህና እደር ተባብለን ስልኩ ተዘጋ.ከዚህበኃላማጥናት አለብኝ ብዬ ማጥናት ጀመርኩኝ.,
በማግስቱጠዋትስልኬት ትቼ ወደ ትምህርት ገብቼ ስለነበር ስልኬ ሲደወል ማወቅ አልችልም .በደንብበጥሩመንፈስ ተማርኩኝ .ላይብረሪምገብቼሳጠና ቆየሁ .ከዛሜላቴትዝ ስትለኝ ልደውልላት ብዬ ወደ ዶርማችን ሄድኩ ስልኬን ሳነሳው ያየሁት missed call ከሁለት መቶ በላይ ነበር እናቴና ሜላት ነበሩ ደነገጥኩ.,ስልኬንአንስቼበመጀመርያ እናቴ ጋ ደወልኩ ግን አታነሳም ለሜላትም ስደውል ስልኳ አይሰራም.,ምንእንደተፈጠረ ማወቅ አልቻልኩም ግራ ገባኝ .በዛውደቂቃትንሽ ቆይ መልሼ እደውላለው የሚል ሜሴጅ በሜላት ስልክ ተላከልኝ.......
✍✍✍ይቀጥላል✍🏻.........
••●◉Joinus#share
@legtadkeku