ለእናቴ ሁሉ ፎቶዋን አሳይቻት ወዳት ነበር እደውም ትዝ ይለኛል ሳቋ አይን ላይ ይቀራል ብላኝ ነበር። ስለሷ ማንነት አውርቼ አልጠግብም ነበር ግን በቃ ያደነኩትን ማንነት እራሴ ገደልኩት"
" ለአንተ አይነቱ ቆሻሽ ነው ያሁሉ ታማኝነቷ ያሁሉ ክብር ላንተ ነበር ደደብ ነህ ደደብ ከንቱ ሲጀመር ለምን እደማትፈልግህ ስጠይቃት ያለች ትክክል ነበር ይህን ስምታ ሁለት ጊዜ ከምትገላት አትወቅህ እዛቅ ቅር እዳትመጣ" ስልኩን ዘጋው አቡበከር ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ አሳዘነችው ወዲህም ግን ዐፊን የወንድሙ ልጅ አለመሆኑ እረፍ ሰቶታል።
ከተቀመጠበት መስገጃ ላይ ሁኖ ቀና ሲል ግርግዳው ላይ የተሰቀለውን የቁራአን ጥቅስ አነበበ
أَحَسِبَ النَّاسُ أَنْ يُتْرَكُوا أَنْ يَقُولُوا آمَنَّا وَهُمْ لَا يُفْتَنُونَ
" ሰወች አምነናል ስላሉ ብቻ የማይፈተኑ መሰላቸውዴ? " አንከቡት 2
ፈገግ አለ። " አላህ ሆይ አበርታኝ" እዛው ላይ ኩርትም ብሎ ተኛ።
አቡበከር ሸለብ ካደረገው እንቅልፍ ያነቃው ከሳሎኑ የሚቀጣ የቁራአን ድምጽ ነበር። ድምጹን ተከትሎ ወደ ሳሎኑ አቀና ግድግዳው ላይ ከተሠቀለው"Alarm" ላይ ነበር ድምጹ ሰአቱ ከሌሊቱ 9 ሰአት ይላል ቁራአኑን እየሰማ ፈገግ አለ" እዴት ሰው በዚህ ልክ ጠንካራ ይሆናል?"
بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ* يَا أَيُّهَا الْمُزَّمِّلُ*قُمِ اللَّيْلَ إِلَّا قَلِيلًا*نِصْفَهُ أَوِ انْقُصْ مِنْهُ قَلِيلًا*أَوْ زِدْ عَلَيْهِ وَرَتِّلِ الْقُرْآنَ تَرْتِيلًا*
"*አንተ ተከናናቢ ሆይ * ሌሊቱን ቁም( ስገድ) ቲኒሽ ሲቀር* ግማሹን ወይም ከሱ ቲኒሽ አጉድል* ወይም በሱ ላይ ጨምር ቁርአንን ማንበብን አንብብ"
ሱረቱል ሙዘሚል 1-4
የሉና አላርም አንቅቶታልና ዉዱ አድርጎ ለይል መስገድ ጀመረ። ለሉና ስለ ፉአድ ሊነግራት አልፈለገም ስትመጣ ግን ፍቅሩን ሊገልጽላት ወሰነ። ሲነጋ ቁርስ ሰርቶ ለዐፊን ምሳቃውን ቋጥሮ አብሮት ቁርስ ሲበላ... ዐፊን " ትልቅ ሰውኮ ሰኞና ሀሙስ አይበላም ይጾማል " አለው። አቡበከር ሳቀ። " ትክክል ነህ ትልቅ ሰው........
አፊንን ትምህር ቤት አድርሶ ወደ ስራው ገባ። 4 ሰአት አካባቢ ሉና ደወለችለት።
" አሰላሙ አለይኩም እዴት አደራችሁ"
" ወአለይኩም ሰላም ሰላም አድረናል እናተስ"
" አልሀምዱሊላህ አሁንማ ልመጣ ነው"
" ቀብሩ ኮንቦልቻ ነበራ?"
" አዎ "
" እና አሁን እሷ ተረጋጋች"
" የት ይደረሳል ብለህ ነው"
"ስሚኝማ ለምድን ነው አላርምሽን ሳሎን ያደረግሺው?"
" ግዴታ ለማስቆም መነሳት ስላለብኝ በዛ እንድነቃ ነው ከጎኔማ ከሆነ አጥፍቼ እተኛለሁ በሚል ነው።ይልቅ አሁን እዴት እደጨነቀኝ"
" አሁንም የሀረጎን ምንገድ ፍራቻ ነው?"
" ወላሂ አዎ በላይ ክብድ ብሎኛል"
" አብሽሪ ኧረ ደሞ ስትደርሺ ንገሪኝ ቆንጆ ምሳ እጋብዝሻለሁ በዛላይ የምነግርሽ አለኝ"
" በል አሁን ንገረኝ መድረሴን ማን አውቆ"
" ጀመረሽ ደሞ ይሄ ሟርት"
" ማሟረት አይደለም ይልቅ ልጄን አደራ "
" በይ አላህ ሰላም ያስገባሽ "
" አሚን "
አቡበከር የሷን ስልክ ከዘጋ ቡሀላ ለ እናቱ ደውሎ ሀጃ አለኝ ዱአ አድርጊልኝ አላቸው እናቱም መርቀውት ስልኩ ተዘጋ።
ከ 1 ሰአት ቡሃላ ስልክ ተደወለለት።........
ሲበር የተባለበት ሆስፒታል ደረሰ ሉና ከመኪና አደጋው እራሷን ለማትረፍ ትጣጣራለች። አልጋው ላይ ተንጋላ ልብሷ በደም ተነክሮ ሲያየው ማመን ከበደው አተነፋፈሷ ተዛብቶ አይኗ ይስለመለማል ከአልጋው ወደታች የተዘረጋው እጇን ጨበጠው እንባዋ ወደ ጎን ይፈሳል አፉ ተሳሰረ " አቡኪ....አፍቅሬህ ነበር ልጄን አደራ"
" ሉና ቆይ ሉና ቆይ" አፉ ተሳሰረ ነርሶች ገብተው አከላፍተው አሶጡት....
* ዛሬ ላይ
ዐፊን ከጫወታው መቶ ከጎኑ ተቀመጠ።
" እናቴ መቼ ነው የምትመጣው"
" እጃ አላህ ያለ ቀን"።
ሙሀመድ ደወለለት። ከሰላምታው ቡሃላ ስለ ሉና ነበር የጠየቀው።
" ቆይ አሁንም ምንም አዲስ ነገር የለም"
" አቆ አልነቃችም እዛው ኮማ ውስጥ ናት ታውቃለህ ምናለ ማፍቀሬንኳን ነግሬት በነበር እላለሁ ቆይሺ ባትነቃስ በዛው ብትሞትስ"
" ኧረ አላህን ፍራ አቡበከር ዱአ አድርግ ትነቃለች ይሻላታል አንተም ደሞ ወደ ነበርክበት ተመለስ ቢያንስ ለእናትህ ስትል ቆይ ምን አርጉ ነው የምትለው እኛ አልገለበጥናት አደጋ ነው እዲህ ዝም ማለት አላህ ፍራ አንተ ልጅ"
" ኢንሻአላህ"
ሉና በመኪና አደጋው ጭንቅላቷ አካባቢ ተጎድታ ስለነበር ሪፈር ወደ ጥንቁር አንበሳ ተጽፎላት መጣለች ግን እዚህ ለወራት ኮማ ዉስጥ ናት አልነቃችም። የአቡበከር እናት እኔ አለሁ ሂድ ወደ ስራህ ስላሉት ወደ ስራው ሊመለስ ወስኖል። ግን ልቡ አሁንም ሉና ጋር ነው" ምናላባት ስለ ፉአድ ሳታውቅ ብትጠላኝስ አልፈልግም ብትለኝስ ፉአድን ብትመርጥህ " ብዙ ያወጣል ያወርዳል ግንኮ ፉአድን እረስታ እሱን እዳፈቀርውችው ነግራዋለች። መችስ በ አንድ ጊዜ 2 አይፈቀር😊
አለችኝ እዳልል ባካል ተለይታኝ
የለችም እዳልል አለሁልህ ብላኝ
ትመጣለች ብዬ ሰቀቀም ጨረሰኝ
ትነቃ እደሆነ ትመጣ ወደ እኔ
አታርፍጂ በሏት እዳትጠፋ ካይኔ
ሰቀቀን ጨርሶት ተአስፋዬ ተሟጦ
እሷን እዳልኩኝ ልቤ እዳይጠፋ ቀልጦ😔
እስካሁን ስናስኮመኩማቹ የነበረው ታሪክ ፍፃሜዉን አግኝቷል
አስተያየት እና ኮሜንት መፃፍ እንዳይረሳ
ቢያንስ 400 ላይክ ጀባ በሉን ይመቻቹ😊