ትላንት በቅርቡ የተዘወጀ/ያገባ ወዳጃችን ቤት ዚያራ ሄደን ልብሳችን ላይ ሽቶ ነገር ቲሽ..ቲሽ አድርጎልን ነበር... መልካም ሽታው ዛሬም በሙሉ አቅም ልብሴ ላይ አለ፤ ቀኑን ሙሉ እንዳወደኝ ነው።
...የሽቶው ማኣዛ እጅጉን ደስስስ ይላል፤ በሀሴት የመሙላት ፣ በደስታ የማንሳፈፍ አይነት ስሜት አለው .... እና ማለት ነው ጥሩ ማኣዛውን ባሸተትኩ ቁጥር ሽቶውን ይሁን ትዳሩ እያማረኝ ነው!
ለካ ጥሩ ሽታ የዚህን ያክል ፓወር አለው እ 😊
...የሽቶው ማኣዛ እጅጉን ደስስስ ይላል፤ በሀሴት የመሙላት ፣ በደስታ የማንሳፈፍ አይነት ስሜት አለው .... እና ማለት ነው ጥሩ ማኣዛውን ባሸተትኩ ቁጥር ሽቶውን ይሁን ትዳሩ እያማረኝ ነው!
ለካ ጥሩ ሽታ የዚህን ያክል ፓወር አለው እ 😊