ይታያቹ የቤት አስቤዛ ብር ለሚስቱ እየሰጠ ስለሆነ ቸር እየሆነላት እንዳለ የሚሰማው ሰው ሲገጥማችሁ ።
አቅም እያለህ ለአስቤዛ የምትሰጣት ገንዘብ ቸር ልያስብልህ አይችልም ። አንድም ግዴታህ ነው ሁለት ደግሞ እንደው አስቤዛውን ከሸመተችው በኋላ አብራቹ ነው ምትበሉት ።
ለራስህ ለልጆችህ ነው ምግቡ እስዋ ምትበላው የአንድ ሰው ፈንታ ነው ። ቢተርፋት እንኳን የጎደላትን የቤት እቃ ብትገዛበት ነው ።
ከተባለም ቸርነት ማለት ለራስሽ የምያስፈልግሽን ነገር አድርጊበት ብለህ የምትሰጣት ገንዘብ ብቻ ነው ። እሱም ሚስት ስታገባ የተቀበልከው ሐላፊነት ነው ።
ጥሩ ጎን በየትኛውም መልኩ የምታወጣው ገንዘብ ላንተ ሰደቃ መሆኑ ነው ። ይታይህ አደለም ሌላ ነገር ፈገግ ብለህ ስላየኻት እንደ ሰደቃ ሲቆጠርልህ አንተው በሰጠኻት ገንዘብ ሰርታ ባቀረበችልህ ምግብ ስላጎረስካት ብቻ በምንዳ ስትንበሻበሸ ።
ሃቅህ እንዳለ ሆኖ የአስቤዛ ገንዘብ ስለሰጠ ተዕምር ለሚስቱ እንደሰራላት የሆነ ሰው ስያወራ ስንሰማ ግን ይሸክከናል ።
ለአንዳንድ መጅኑን ለሆኑ ወንዶች
☹️