በወፍራም ሰው መቀለድ አንተን
ሸንቃጣ አያረግህም፡፡
---
አስቀያሚን ማጥላላት
አንተን ውብ አያረግህም፡፡
---
ውጤታማ ባልሆነ ሰው ማፌዝ
አንተን ስኬታማ አያረግህም፡፡
---
የሰውን ሀይማኖት ማጥላላት
አንተን ሀይማኖተኛ አያረግህም፡፡
----
#በቃፍጡራንን_ለፈጣሪ_ተዋቸው 👍👍
ሸንቃጣ አያረግህም፡፡
---
አስቀያሚን ማጥላላት
አንተን ውብ አያረግህም፡፡
---
ውጤታማ ባልሆነ ሰው ማፌዝ
አንተን ስኬታማ አያረግህም፡፡
---
የሰውን ሀይማኖት ማጥላላት
አንተን ሀይማኖተኛ አያረግህም፡፡
----
#በቃፍጡራንን_ለፈጣሪ_ተዋቸው 👍👍